-
ሊቀ ትጉሃን ደረጀ ነጋሽ – ስለ ግብረሰዶማዊነት ይናገራሉ
February 24, 2020– ትውልዱን ለማዳን የሚረዳ ማስታወቂያ ለመልቀቅ ተከልክለናል – በአሜሪካ 10 ግዛቶች የግብረሰዶምን አስከፊነት አስተምሬአለሁ – በአገራችን...
-
በዩኒቨርሲቲዎች በ2ኛው ሴሚስተር የታሪክ ትምህርት መስጠት እንደሚጀመር ተገለጸ
February 21, 2020በትምህርት ፍኖተ ካርታው ምክረ ሐሳብ መነሻነት ለዩኒቨርሲቲ ጀማሪ ተማሪዎች 2ኛው ሴሚስተር የታሪክ ትምህርት ማስተማር እንደሚጀመር የሳይንስና...
-
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ የኮትዲቯሩን የባህላዊ ንጉስ አነጋገሩ
February 21, 2020የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ትናንት ኮትዲቯራዊውን የባህላዊ ንጉስ ቸፊዜይ ጃን ጌርቫስን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው በአፍሪካ...
-
ለታሪክ ትምህርት ማስተማሪያነት የተዘጋጀው ሞጁል የተለያዩ የዘርፉ ምሁራንን አስተያየቶች አካትቶ ለማስተማሪያነት ዝግጁ ሆነ
February 21, 2020የኢትዮጵያና የአፍሪካ ቀንድ ታሪክ ማስተማሪያ ሞጁል ቫሊዲሽን ወርክሾፕ ትላንት በአዲስ አበባ ተካሂዷል፡፡ በወርክሾፑ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት...
-
የብርሃን ዘ ኢትዮጵያ እቴጌ ጣይቱ ብጡል ሐውልት በተወለዱባት ከተማ ሊቆም ነው
February 20, 2020የብርሃን ዘ ኢትዮጵያ እቴጌ ጣይቱ ብጡል ሐውልት በተወለዱባት ከተማ ሊቆም ነው፡፡ የሐውልቱ ሙሉ ወጪ በአንድ አሜሪካን...
-
የኢንጅነር ስመኘው በቀለ የመታሰቢያ ሐውልት ተመረቀ
February 20, 2020የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ፕሮጀክት ሥራ አስኪያጅ የነበሩት ኢንጅነር ስመኘው በቀለ የመታሰቢያ ሃውልት ዛሬ ተመርቋል፡፡ በሃውልቱ...
-
መቼም ወግ ነውና ህወሓቶችን እንኳን አደረሳችሁ ልበል?!
February 19, 2020መቼም ወግ ነውና ህወሓቶችን እንኳን አደረሳችሁ ልበል?! #እንኳን_አደረሳችሁ!! ዛሬ የካቲት 11 ቀን ነው። የዛሬ 45 ዓመት...
-
30,000 የሆነው በምክንያት ነው!!!
February 19, 202030,000 የሆነው በምክንያት ነው!!! (ግራዚያኒ እንደገና ጨፈጨፈን…) (አንተነህ ይግዛው) ከአንድ ወዳጄ ጋር በቅርቡ ወደተከፈተ የስዕል ጋለሪ...
-
ቅዱስ ሲኖዶስ፡ የቀሲስ በላይ መኰንንና ሦስት ግለሰቦችን ሥልጣነ ክህነት ያዘ!
February 19, 2020ቅዱስ ሲኖዶስ፡ የቀሲስ በላይ መኰንንና ሦስት ግለሰቦችን ሥልጣነ ክህነት ያዘ! ~ መንግሥት ለዝቋላ እና ለደብረ ሊባኖስ...
-
ቅዱስ ሲኖዶስ: ቤተ ክርስቲያንን በማጠልሸት በተጠመዱ የብዙኀን መገናኛዎች እና ፓርቲዎች ጉዳይ እየተወያየ ነው
February 18, 2020ቅዱስ ሲኖዶስ: ቤተ ክርስቲያንን በማጠልሸት በተጠመዱ የብዙኀን መገናኛዎች እና ፓርቲዎች ጉዳይ እየተወያየ ነው • በእነቀሲስ በላይ...