Connect with us
ነይ የኔ ደመራ!
Art and Culture5 hours ago

ነይ የኔ ደመራ! | ሚካኤል አስጨናቂ

በአዲስ አበባ ሁለት የነገሥታት መታሰቢያ ሐውልቶችና ሦስት ጥንታዊ ቤቶች እድሳት ሊጀመር ነው
Art and Culture5 hours ago

በአዲስ አበባ ሁለት የነገሥታት መታሰቢያ ሐውልቶችና ሦስት ጥንታዊ ቤቶች እድሳት ሊጀመር ነው

የድሬ ቲዩብ መረጃ አዘል ጥያቄ - የኢሬቻ በዓል
Art and Culture7 hours ago

የድሬ ቲዩብ መረጃ አዘል ጥያቄ – የኢሬቻ በዓል

አሲምባ ስር ኢሮብ ውዬ መጣሁ፡፡ መስቀል ከዓጋመዎች ጋር ነኝ፡፡
Art and Culture8 hours ago

አሲምባ ስር ኢሮብ ውዬ መጣሁ | መስቀል ከዓጋመዎች ጋር ነኝ

የአገልግሎት ቀኑን አራዝሜዋለሁ ብሎ መብታችንን ያሳጠረው ኢትዮ ቴሌ ኮም
Business9 hours ago

የአገልግሎት ቀኑን አራዝሜዋለሁ ብሎ መብታችንን ያሳጠረው ኢትዮ ቴሌ ኮም

በአሮሚያና ኢትዮጵያ ሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ በተከሰተው ግጭት እጃቸውን ያስገቡ አካላት ለህግ እንደሚያቀርቡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ሃላፊ ሚኒስትር ዶክተር ነገሪ ሌንጮ ገለጹ። ሚኒስትሩ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ዛሬ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። የጽህፈት ቤቱ ሃላፊ ሚንስትር ዶክተር ነገሪ ሌንጮ በዚህ ወቅት እንዳሉት መንግስት በቅርቡ በአሮሚያና ኢትዮጵያ ሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ በተከሰተው ግጭት አስፈላጊውን መረጃና ማስረጃ ካጠናከረ በኋላ በግጭቱ እጃቸውን ያስገቡ አካላትን ለህግ ያቀርባል። በአሁኑ ወቅት አገራዊ ኮሚቴ ተዋቅሮ በተከሰተው ግጭት ለጉዳት የተዳረጉ ዜጎች በፌደራልና በክልል መንግስታት የተቀናጀ ድጋፍ እየተደረገ መሆኑንም ገልጸዋል። መንግስት አልፎ አልፎ የሚከሰቱ ግጭቶችን በዘላቂነት ለመፍታት ህብረተሰቡንና የአገር ሽማግሌዎችን ጨምሮ ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት እየሰራ መሆኑንም ሚንስትሩ ተናግረዋል። "ኢትዮጵያ የህዝቦችን ጥያቄ የመለሰ ፌደራላዊ ስርዓት መገንባቷ በአገሪቱ ሰላም እንዲሰፍን የማይተካ ሚና ተጫውቷል" ያሉት ዶክተር ነገሪ በክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች አልፎ አልፎ የሚፈጠሩ ግጭቶች አገሪቱ ከገነባችው የፌደራዝም ስርዓት ጋር ግንኙነት አንደሌላቸው ገልጸዋል። ኢትዮጵያ ግጭት በማይለየው የአፍሪካ ቀንድ ውስጥ ሆና የራሷን ሰላም ከማስጠበቅ ባለፈ ለሌሎች አገራት ሰላም እየሰራች መሆኗም ተጠቅሷል። ዶክተር ነገሪ በየደረጃው ያሉ አመራሮች በስትራቴጂው የተቀመጡ የልማት ስትራቴጂዎችን በመፈጸምና በማስፈጸም ህብረተሰቡን ከድህነት ማውጣት ዋነኛ ተግባራቸው መሆኑን ተረድተው እንዲንቀሳቀሱም አሳስበዋል። በሌላ ዜና በአገሪቱ የሚከበሩ ህዝባዊና ሃይማኖታዊ በዓላት ዜጎች በህብረት የሚያከብሯቸው የሰላምና የአንድነት እሴቶች በመሆናቸው፤ ያለ ምንም ችግር በሰላም እንዲጠናቀቁ ሁሉም የተለመደውን ትብብር እንዲያደርግ ጥሪ አስተላልፈዋል። መንግስት በዓላቱ ያለምንም ስጋት እንዲከበሩ የቅድመ ዝግጅት ስራውን ማጠናቀቁንም ገልፀዋል። ክበረ በዓላቱን ለግላዊ ፖለቲካ ዓላማ ማስፈጸሚያ ለማደረግ የሚንቀሳቀሱ ሃይሎችም ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ያሳሰቡት ሚንስትሩ፤ ፈጣሪን በማስታወስና በማመስገን ላይ ትኩረት አድርገው የሚከበሩ ባዕላትን ማወክ ለህዝብ ክብር አለመስጠት አንደሆነም ገልፀዋል።
Ethiopia10 hours ago

በክልሎቹ አዋሳኝ አካባቢ በተከሰተው ግጭት የተሳተፉ አካላት ከህግ ተጠያቂነት አያመልጡም-ዶክተር ነገሪ ሌንጮ

ከስፖርት ማዕድ- የውጪ ስፖርታዊ መረጃዎች
Sport1 day ago

ከስፖርት ማዕድ- የውጪ ስፖርታዊ መረጃዎች

የህንዱ ፓትርያርክ ቅዱስ ባስልዮስ የመስቀልን በዓል ለማክበር አዲስ አበባ ይገባሉ
Art and Culture1 day ago

የህንዱ ፓትርያርክ ቅዱስ ባስልዮስ የመስቀልን በዓል ለማክበር ዛሬ አዲስ አበባ ይገባሉ

በበርሊን ማራቶን
Ethiopia2 days ago

በበርሊን ማራቶን ኪፕቾኬ ሲያሸንፍ ኢትዮጵያውያኑ አትሌቶች 2ኛና 3ኛ ወጥተዋል

ከስፖርት ማዕድ
Sport2 days ago

ከስፖርት ማዕድ- የውጪ ስፖርታዊ መረጃዎች

ኢሬቻ
Ethiopia3 days ago

የዘንድሮ የኢሬቻ በዓልን በታጠቀ ሀይል አይታጀብም

ከስፖርት ማዕድ
Sport3 days ago

ከስፖርት ማዕድ-የውጪ ስፖርታዊ መረጃዎች

ተስፋ የሚጣልባቸው አጥፊዎች | በያሬድ ነጋሽ
Ethiopia3 days ago

ተስፋ የሚጣልባቸው አጥፊዎች | በያሬድ ነጋሽ

ዘመን መለወጫ መስከረም ወር የሆነበት ምክንያት
Art and Culture2 weeks ago

ዘመን መለወጫ መስከረም ወር የሆነበት ምክንያት

ያሬድ ነጉ
Ethiopia1 month ago

ሙዚቀኛ ያሬድ ነጉ በይፋ ይቅርታ ይጠይቀን፣ የሰፈሩ ልጆች

በጎዳና ላይ ይኖሩ የነበሩ 5ሺ 390 ህጻናትን ወደ ቤተሰቦቻቸው እንዲመለሱ ማድረጉን የሴቶና ህፃናት ጉዳይ ሚንስቴር ገለፀ
Ethiopia3 months ago

በጎዳና ላይ ይኖሩ የነበሩ 5ሺ 390 ህጻናትን ወደ ቤተሰቦቻቸው እንዲመለሱ ማድረጉን የሴቶና ህፃናት ጉዳይ ሚንስቴር ገለፀ

“ሁሉም ሰው ‘ኢትዮጵያ’ ሲል ማየት ደስ ይላል” - ቴዲ አፍሮ
Entertainment4 months ago

“ሁሉም ሰው ‘ኢትዮጵያ’ ሲል ማየት ደስ ይላል” – ቴዲ አፍሮ

ኢትዮጵያ የበርበራን ወደብ ሀያ በመቶ የሚጠጋ ድርሻ መውሰዷ ተዘገበ
Economy4 months ago

ኢትዮጵያ የበርበራን ወደብ ሀያ በመቶ የሚጠጋ ድርሻ መውሰዷ ተዘገበ

"ብዙ እህቶቼን ዐይኔ እያየ ፊት ለፊቴ ተደፍረዋል፤ ሞተዋል" -የ"ዕውር አሞራ ቀላቢ" ፊልም ባለታሪክ
Ethiopia5 months ago

“ብዙ እህቶቼን ዐይኔ እያየ ፊት ለፊቴ ተደፍረዋል፤ ሞተዋል” -የ”ዕውር አሞራ ቀላቢ” ፊልም ባለታሪክ

ጋዜጠኞችን በማሰር ኢትዮጵያ በዓለም አምስተኛ ነች ተባለ
Ethiopia5 months ago

ጋዜጠኞችን በማሰር ኢትዮጵያ በዓለም አምስተኛ ነች ተባለ

ተመራማሪዎች ከመደበኛው ጊዜ ቀድመው የሚወለዱ ህጻናትን የሚያሳድግ ሰው ሰራሽ ማህፀን ሰሩ
Tech & Science5 months ago

ተመራማሪዎች ከመደበኛው ጊዜ ቀድመው የሚወለዱ ህጻናትን የሚያሳድግ ሰው ሰራሽ ማህፀን ሰሩ

ኤርትራን ጨምሮ የአፍሪካ ቀንድ ሀገሮች የኢኮኖሚ ማኅበረሠብ እንዲፈጥሩ ሀሳብ ቀረበ
Africa6 months ago

ኤርትራን ጨምሮ የአፍሪካ ቀንድ ሀገሮች የኢኮኖሚ ማኅበረሠብ እንዲፈጥሩ ሀሳብ ቀረበ

“የሞቱ አህዮች ጅብ አይፈሩም” የተሰኘውን ዘጋቢ ፊልም ለዕይታ በቃ
Ethiopia6 months ago

“የሞቱ አህዮች ጅብ አይፈሩም” የተሰኘውን ዘጋቢ ፊልም ለዕይታ በቃ

በመንገድ ሥራ ምክንያት ማሳቸው ላይ የተቆለለ አሸዋና ጠጠር ለችግር እንደዳረጋቸው ገበሬዎች ገለጹ
Environment6 months ago

በመንገድ ሥራ ምክንያት ማሳቸው ላይ የተቆለለ አሸዋና ጠጠር ለችግር እንደዳረጋቸው ገበሬዎች ገለጹ

የ16 ዓመቱ ታዳጊ 111 የሲሚንቶ ብሎኬቶችን በጭንቅላቱ በመስበር በድንቃድንቅ መዝገብ ላይ ሰፍሯል
Weird6 months ago

የ16 ዓመቱ ታዳጊ 111 የሲሚንቶ ብሎኬቶችን በጭንቅላቱ በመስበር በድንቃድንቅ መዝገብ ላይ ሰፍሯል

በዓለማችን እጅግ ሃብታም ሰዎች እነማን ናቸው? እነማን ከሰሩ እነማን ነሰሩ?
Business6 months ago

በዓለማችን እጅግ ሃብታም ሰዎች እነማን ናቸው? እነማን ከሰሩ እነማን ነሰሩ?

Latest DireTube Videos

More News

Editors Pick

Facebook