Connect with us

በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የተግባር ፈተና እና የንድፈ ሀሳብ ፈተና ተጀመረ

በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የተግባር ፈተና እና የንድፈ ሀሳብ ፈተና ተጀመረ
Photo: Facebook

ወንጀል ነክ

በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የተግባር ፈተና እና የንድፈ ሀሳብ ፈተና ተጀመረ

በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የተግባር ፈተና እና የንድፈ ሀሳብ ፈተና ተጀመረ

በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የተግባር ፈተና እና የንድፈ ሀሳብ ፈተና በቃሊቲ መጀመሩን አሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ፡፡

የኮሮና ቫይረስን ከመከላከል ጋር ተያይዞ በቀን 80 ተፈታኞችን ለመፈተን ከሚያዝያ 14 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ አገልግሎት እየሰጠን መሆኑን ባለስልጣኑ ተናግሯል፡፡

ከዚህ ጋር በተያያዘ የንድፈ ሀሳብ ፈተና ለጨረሱ ሰዎች መንጃ ፍቃድ እየሰጠን መሆኑንም አስታውቋል፡፡

Click to comment

More in ወንጀል ነክ

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top