Connect with us

ህፃናት ከኮሮና ቫይረስ ራሳቸውን እንዲከላከሉ እንዴት ማሳወቅ ይቻላል?

ህፃናት ከኮሮና ቫይረስ ራሳቸውን እንዲከላከሉ እንዴት ማሳወቅ ይቻላል?
Children wash their hands against the spread of the coronavirus disease (COVID-19) at a hand washing station set up by community organisation Shining Hope for Communities (SHOFCO) in the Kibera slum in Nairobi, Kenya, March 18, 2020. REUTERS/Baz Ratner

ወንጀል ነክ

ህፃናት ከኮሮና ቫይረስ ራሳቸውን እንዲከላከሉ እንዴት ማሳወቅ ይቻላል?

ህፃናት ከኮሮና ቫይረስ ራሳቸውን እንዲከላከሉ እንዴት ማሳወቅ ይቻላል?

ህፃናት በኮሮና ቫይረስ ዙርያ በማህበራዊ ሚድያም ሆነ በቴሌቭዥን የሚሰጡ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎችን በቀላሉ ላይገነዘቡ ስለሚችሉ ሊደረጉ የሚገባቸውን ጥንቃቄዎች መውሰድ ያሻል፡፡

የተባበሩት መንግስታት የህፃናት መርጃ ድርጅት እነዚህን መንገዶች ተከትሎ ህፃናቱ ስለቫይረሱ ግንዛቤ እንዲኖራቸው ማድረግ ይቻላል ብሏል፡፡

1. ወረርሽኙን በተመለከተ ቀለል ያሉ ጥያቄዎች በማንሳት ያላቸው ግንዛቤ ለማወቅ
መሞከር

2. በጓደኝነት መልክ ቀርበው ለህፃን ሊገባ በሚችልና ትእግስት በተሞላበት አኳሃን
ስለቫይረሱ አስከፊነትና ሊደረጉ ስለሚገባቸው ጥንቃቄዎች ማስረዳት

3. ራሳቸውንና ጓደኞቻቸው እንዲሁም በዙርያቸው ያሉ ሰዎች እንዴት ከቫይረሱ
መከላከል እንደሚችሉ ማስተማር

4. ቫይረሱን ለመከላከል የተነገራቸውን ነገር ተግባራዊ ማድረግ አለማድረጋቸውን
መከታተል የተሳሳቱት ነገር ካለ እንዲያስተካክሉ በትህትና ማስታወስ

5. ከራሳቸው አልፈው ከሌሎች ለመረዳት የሚያደርጉት ጥረት በማየት ማበረታታትና
ጥንቃቄ እንዲወስዱ መንገር

6. የቫይረሱን ስርጭት ለመግታት ወላጆች ራሳቸው ማድረግ ያለባቸውን ጥንቃቄዎች
እያደረጉ በተግባር ማስተማር መቻል

7. ጥንቃቄ በተሞላበት ሁኔታ የቅርብ ክትትል ማድረግ መዘንጋት የሌለባቸው ጉዳዮች
ናቸው፡፡

ምንጭ፡ዩኒሴፍ

Click to comment

More in ወንጀል ነክ

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top