Connect with us

የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር ከኮሮና አገግመው ከሆስፒታል ወጡ

የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር ከኮሮና አገግመው ከሆስፒታል ወጡ
PETER NICHOLLS / REUTERS

አለም አቀፍ

የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር ከኮሮና አገግመው ከሆስፒታል ወጡ

የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር ከኮሮና አገግመው ከሆስፒታል ወጡ

የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር ቦሪስ ጆንሰን ከኮሮና ቫይረስ ህመም አገግመው ዛሬ ከሆስፒታል ወጥተዋል።

የ55 ዓመቱ ጠቅላይ ሚኒስትር በወረርሽኙ መያዛቸው ከተረጋገጠ በኋላ ለንደን በሚገኝ ሆስፒታል ለ10 ቀናት የህክምነና ክትትል ሲደረግላቸው ቆይተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሆስፒታሉ ለ3 ቀናት ያክል በፅኑ ህሙማን ክፍልም ገብተው ህክምናቸውን ሲከታተሉ ቆይተዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከሆስፒታል ዛሬ ቢወጡም በቶሎ ወደ ስራ ገበታቸው እንደማይመለሱና ከከተማ ወጣ ብሎ በሚገኝ የጠቅላይ ሚኒስትሮች ማረፊያ እንደሚቆዩ የዘገበው ቢቢሲ ነው።

Click to comment

More in አለም አቀፍ

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top