Connect with us

All posts tagged "መተከል ዞን"

  • በመተከል ዞን የህወሓትን ተልዕኮ ተቀብለው የሚንቀሳቀሱ ሃይሎችን ለመጨረሻ ጊዜ ለማስወገድ ወጣቱ መዘጋጀት እንዳለበት ኮማንድ ፖስቱ አስታወቀ። በመተከል ዞን የህወሓትን ተልዕኮ ተቀብለው የሚንቀሳቀሱ ሃይሎችን ለመጨረሻ ጊዜ ለማስወገድ ወጣቱ መዘጋጀት እንዳለበት ኮማንድ ፖስቱ አስታወቀ።

    ዜና

    በመተከል ዞን የህወሓትን ተልዕኮ ተቀብለው የሚንቀሳቀሱ ሃይሎችን ለማስወገድ ወጣቱ መዘጋጀት እንዳለበት ተጠቆመ።

    By August 12, 2021

    በመተከል ዞን የህወሓትን ተልዕኮ ተቀብለው የሚንቀሳቀሱ ሃይሎችን ለመጨረሻ ጊዜ ለማስወገድ ወጣቱ መዘጋጀት እንዳለበት ኮማንድ ፖስቱ አስታወቀ።...

  • የአብን ዕጩ ግድያ የአብን ዕጩ ግድያ

    ነፃ ሃሳብ

    የአብን ዕጩ ግድያ

    By April 9, 2021

    የአብን ዕጩ ግድያ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በመተከል ዞን ወንበራ ወረዳ ለክልል ምክር ቤት እጩ የነበረው አባላችን በሪሁን አስፈራው ላይ በመተከል ዞን በለስ ልዩ ቦታው ካርባር ግድያ የተፈፀመበት መሆኑን እያሳወቅን ፓርቲያችን በአባላችን ግድያ የተሰማውን መሪር ሐዘን ይገልጻል። የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) በቀጣይ ግንቦት 2013 ዓ.ም በሚደረገው አገራዊ ምርጫ ተሳታፊ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ በሁሉም የአገራችን ክፍሎች በርካታ እጩ ተወዳዳሪዎችን ያስመዘገበ መሆኑ ይታወቃል። ይሁን እንጅ በተለያዩ የአገራችን ክፍሎች በመንግስት ካድሬዎች በአባላቶቻችን ላይ ተደጋጋሚ ዛቻ፣ እስር እና ድብደባ እየፈተፀመ ይገኛል። በተለይ በኦሮሚያ ክልል እና በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች በስፋት እንዲሁም አልፎ አልፎ በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የአባላት ማጉላላት፣ እስር እና ድብደባ እየደረሰ ይገኛል ። በተደጋጋሚ ጊዜ ሰላማዊ ዜጎችን ከመጨፍጨፍ እስከ ጅምላ ማፈናቀል የዘለቀው የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ቀደም ብሎ የክልሉ ካድሬዎች የተወዳዳሪዎች ምዝገባ እንዳይሳካ ለማድረግ ብዙ ጥረት ያደረጉ ቢሆንም በምርጫ ቦርድ ትብብር ምዝገባው ሊከናወን ችሏል። ከዚያ በኋላም የምርጫ ተወዳዳሪ እጩዎቻችን ቅስቀሳ ላይ በነበሩበት ወቅት ያለመከሰስ መብታቸውን በጣሰ መልኩ አስሮ በማጉላላት እና በማስፈራራት እጩዎቻችን ላይ አላስፈላጊ ጫና ለማሳረፍ ሞክሯል።  ይህ ሁሉ አልበቃ ያለው ቤኒሻንጉል ጉሙዝ መንግስት የፀጥታ ሰወች ለክልል ምክር ቤት እጩ ተወዳዳሪያችን የነበረውን አቶ በሪሁን አስፈራው ከቻግኒ ወደ በለስ ጉዞ ላይ እያለ ልዩ ቦታው ካርባር ላይ ግድያ ፈፅሞበታል። አብን ግድያው ፖለቲካዊ መሰረት ያለውና ንቅናቄው በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል የሚያደርገውን እንቅስቃሴ ለመገደብ ሆነ ተብሎ የተደረገ እንደሆነ ያምናል። ለዚህም የወንድማችንን ግድያ ጨምሮ በአሶሳ እና አካባቢው በተደጋጋሚ ጊዜ በእጩዎቻችንና አመራሮቻችን ላይ ሲፈፀሙ የነበሩ ምክንያት አልባ እስሮችና ወከባዎች ከበቂ በላይ አስረጂዎች ናቸው። በመላው ኢትዮጵያ በተለይም የግጭት ተጋላጭ በሆኑ አካባቢዎች ምርጫ ሲቃረብ መሰል ግድያዎች፣ ጭፍጨፋዎች፣ ማፈናቀሎችና ወከባወች እንደሚኖሩ ደጋግመን ለመንግስት ያሳሰብን ቢሆንም ከስሕተቱ መማር ያልፈለገው መንግስት ዛሬም ድረስ ዜጎች በጅምላ እና በተናጥል ሲገደሉ፣ ሲፈናቀሉ እና ኃብት ንብረታቸው ሲወድም በዝምታ እየተመለከተ ይገኛል። ፓርቲያችን አብን ይህ ጉዳይ ቀስ በቀስ አገር የሚያፈርስ አደገኛ ጉዳይ መሆኑን ይገነዘባል። ሰላማዊ እና ፍትኃዊ ምርጫ ይደረጋል የሚለውን የዜጎች ተስፋም ከወዲሁ ያጨለመ ነው የሚል ግምገማ ላይ ደርሰናል። አስቸኳይ የእርምት እርምጃ እንዲወሰድም አበክሮ የሚታገልበት ይሆናል። ስለሆነም አብን መንግስት በምርጫ እጩ አባላችን ላይ የተፈፀመውን ግድያ በአስቸኳይ እንዲመረምር እና ገዳዮችን ለፍርድ እንዲያቀርብ በአንክሮ እየጠየቀ፤ መሰል ነገሮች አፋጣኝ ምላሽ ተሰጥቶባቸው ለምርጫ እጩዎቻችን ተገቢው የጸጥታ ከለላ በመንግስት በኩል እንዲሰጥ እናስገነዝባለን። ይህ ሳይሆን ቀርቶ በእንዝላልነት ተጨማሪ ሕይወት ቢጠፋ እና አገራችን ወዳልተፈለገ ምዕራፍ ብትገባ ተጠያቂነቱ ሙሉ ለሙሉ መንግስት የሚወስድ መሆኑን ከወዲሁ አብክረን ማሳሰብ እንወዳለን። ለሰማዕቱ ወንድማችንና ጓዳችን አቶ በሪሁን አስፈራው ቤተሰቦችና ለመላው የንቅናቄያችን አባላትና ደጋፊወች መጽናናትን እንመኛለን። የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን)

  • በንጹሃን ዜጎች ላይ ጥቃት እያደረሱ የሚገኙ ታጣቂ ሀይሎች ላይ የሚወሰደው እርምጃ ተጠናክሮ ቀጥሏል - የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን በንጹሃን ዜጎች ላይ ጥቃት እያደረሱ የሚገኙ ታጣቂ ሀይሎች ላይ የሚወሰደው እርምጃ ተጠናክሮ ቀጥሏል - የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን

    ዜና

    በንጹሃን ዜጎች ላይ ጥቃት እያደረሱ የሚገኙ ታጣቂ ሀይሎች ላይ የሚወሰደው እርምጃ ተጠናክሮ ቀጥሏል – የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን

    By March 19, 2021

    በንጹሃን ዜጎች ላይ ጥቃት እያደረሱ የሚገኙ ታጣቂ ሀይሎች ላይ የሚወሰደው እርምጃ ተጠናክሮ ቀጥሏል – የፌዴራል ፖሊስ...

  • ስለሀገሬን ስለሀገሬን

    ነፃ ሃሳብ

    #ሀገሬን!!

    By March 3, 2021

    #ሀገሬን!! (ሄኖክ ስዩም) እነሆ “ለሀገሬ” ሰው “ሀገሬን” እንካችሁ ብያለሁ፡፡ ሦስተኛዋ መጽሐፋችን ታትማለች፡፡ ስሟን “ሀገሬን” ብለናታል፡፡ ወደ...

  • የንግድ ህግ አዋጅን ለማሻሻል የቀረበው ረቂቅ አዋጅ ጸደቀ የንግድ ህግ አዋጅን ለማሻሻል የቀረበው ረቂቅ አዋጅ ጸደቀ

    ዜና

    ማንነት ተኮሩ ጭፍጨፋ እና የዕርምት መንገዶች

    By February 1, 2021

    ማንነት ተኮሩ ጭፍጨፋ እና የዕርምት መንገዶች የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በማይካድራ፣ በወለጋ እና በመተከል የደረሱ ማንነት...

  • በመተከል ጥቃት ጉዳይ ፓርላማው ቁርጥ ውሳኔ አሳለፈ በመተከል ጥቃት ጉዳይ ፓርላማው ቁርጥ ውሳኔ አሳለፈ

    ዜና

    በመተከል ጥቃት ጉዳይ ፓርላማው ቁርጥ ውሳኔ አሳለፈ

    By January 21, 2021

    በመተከል ጥቃት ጉዳይ ፓርላማው ቁርጥ ውሳኔ አሳለፈ ~ የዜጎች ሞት፣ መፈናቀልና ንብረት መውደም ስለሚቆምበት ሁኔታ እና...

  • ‹‹በአማራው ላይ በተቀነባበረ መንገድ የሚፈጸመው ግድያ መቆም አለበት›› የታሪክ መምህሩ ታየ ቦጋለ ‹‹በአማራው ላይ በተቀነባበረ መንገድ የሚፈጸመው ግድያ መቆም አለበት›› የታሪክ መምህሩ ታየ ቦጋለ

    ነፃ ሃሳብ

    ‹‹በአማራው ላይ በተቀነባበረ መንገድ የሚፈጸመው ግድያ መቆም አለበት›› የታሪክ መምህሩ ታዬ ቦጋለ

    By January 16, 2021

    ‹‹በአማራው ላይ በተቀነባበረ መንገድ የሚፈጸመው ግድያ መቆም አለበት›› የታሪክ መምህሩ ታዬ ቦጋለ በአማራ ላይ ግድያ፣ ማፈናቀል...

  • በመተከል ለሠላማዊ የህብረተሰብ ክፍሎች ጥሪ ቀረበ በመተከል ለሠላማዊ የህብረተሰብ ክፍሎች ጥሪ ቀረበ

    ዜና

    በመተከል ለሠላማዊ የህብረተሰብ ክፍሎች ጥሪ ቀረበ

    By December 23, 2020

    በመተከል ለሠላማዊ የህብረተሰብ ክፍሎች ጥሪ ቀረበ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን የጁንታውን የጥፋት ተልዕኮ በውል ሳይረዱ...

  • “በመተከል እየተፈፀመ ያለውን ግፍ የአካበቢው አስተዳደር ያውቃል” የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን “በመተከል እየተፈፀመ ያለውን ግፍ የአካበቢው አስተዳደር ያውቃል” የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን

    ዜና

    “በመተከል እየተፈፀመ ያለውን ግፍ የአካበቢው አስተዳደር ያውቃል” የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን 

    By December 8, 2020

    “በመተከል እየተፈፀመ ያለውን ግፍ የአካበቢው አስተዳደር ያውቃል” የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን    የአማራ ሕዝብ በትህነግ የግፍ...

  • በመተከል ዞን ንፁኃን እንዲገደሉ በማስተባበርና በመምራት የተጠረጠሩ 504 ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ፡፡ በመተከል ዞን ንፁኃን እንዲገደሉ በማስተባበርና በመምራት የተጠረጠሩ 504 ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ፡፡

    ዜና

    በመተከል ዞን በንፁሃን ግድያ የተጠረጠሩ 504 ሰዎች ታሰሩ

    By October 16, 2020

    በመተከል ዞን በንፁሃን ግድያ የተጠረጠሩ 504 ሰዎች ታሰሩ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን...

More Posts
To Top