-
ሰሜን ኮሪያ በኮሮና ቪረስ እንደተያዘ የጠረጠረችውን ግለሰብ መግደሏ አነጋጋሪ ሆኗል
February 14, 2020ከቻይና በቅርቡ ወደ አገሩ የተመለሰንና የአገሪቱ የንግድ ዘርፍ ላይ በሃላፊነት እንደሚሰራ የተነገረለት ግለሰቡ ቅርብ የጤና ክትትል...
-
የቅንጦት ሕይወት የጃፓናዊቷን ትዳር እንዲፈርስ ምክንያት ሆነ
February 13, 2020በሀገራችን በትዳር አለም ብዙ መቆየት ለታላቅ ክብር ያበቃል። 25ኛ አመት ፣50ኛ አመት እያሉ በጋብቻ የቆዩባቸውን አመታት...
-
በጎሾች የተባረረው አንበሳ ዛፍ ላይ ወጥቶ ህይወቱን ማዳኑ መነጋገሪያ ሆኗል
February 6, 2020በኬንያ በሚገኘው በናኩሩ ብሔራዊ ፓርክ በመቶ ያህል የተቆጡ ጎሾች የተባረረው አንበሳ ዛፍ ላይ ወጥቶ ህይወቱን ማዳኑን...
-
“ለልጆቼ ስል ጽጉሬን ለሁለት ዶላር ሸጥኩት…”እናት
February 4, 2020“ለልጆቼ ስል ጽጉሬን ለሁለት ዶላር ሸጥኩት…”እናት – (ታምሩ ገዳ) የሶስት ልጆች እናት የሆነችው ህንዳዊቷ ፐሪማ ሰልቫም...
-
ሼህ አልአሙዲ ለጫማ ጠራጊው የኢንጅነሪንግ ምሩቅ ወጣት ደረሱለት
January 9, 2020ሼህ አልአሙዲ ለጫማ ጠራጊው የኢንጅነሪንግ ምሩቅ ወጣት ደረሱለት ~ ወጣቱ በቀጣይ ሳምንት በተመረቀበት ሙያ ሥራ ይጀምራል፣...
-
ኢትዮጵያዊ ኢንጂነር ለጫማ ጠራጊነት ዳግም ተዳረገ…
January 6, 2020ኢትዮጵያዊ ኢንጂነር ለጫማ ጠራጊነት ዳግም ተዳረገ… (ታምሩ ገዳ) የሀያ ሰባት አመቱ ቸኮለ መንበሩ እንደማንኛውም ወጣት ኢትዮጵያዊ...
-
አገር እንዳይሸበር የታፈነው የአፄ ሚኒልክ ሞት
December 13, 2019ዳግማዊ አፄ ምኒልክ ሕመሙ ጸንቶባቸው ነበርና የዛሬ 106 ዓመት፤ ታህሣሥ 3 ቀን 1906 በዕለተ ዓርብ ከዚህ...
-
የሩስያ ላሞች ከጭንቀት እንዲገላገሉ ‘ቪአር’ ተገጥሞላቸዋል
November 28, 2019አንድ የሩስያ ግብርና ድርጅት ወተት አምራች ላሞቹ ከጭንቀት እንዲገላገሉ ‘ቨርችዋል ሪያሊቲ’ የተሰኘ ቴክኖሎጂ ግንባራቸው ላይ ገጥሞላቸዋል።...
-
አንድ ዛምቢያዊ አውሮፕላን አብራሪ የውሽንፍር ጉዳት የደረሰበትን አውሮፕላን በሰላም አሳረፈ
November 27, 2019አንድ ዛምቢያዊ አውሮፕላን አብራሪ ሰኞ ዕለት 41 መንገደኞችን የያዘ ዳሽ 8-300 አውሮፕላን ይዞ ሲጓዝ በውሽንፍር ምናልባትም...
-
በመንዝ ማማዎች አናት፤ ወደ እመጓ መሄድ ራሱ የመድረስን ያኽል ነው
November 25, 2019ወደ እመጓ መሄድ ራሱ የመድረስን ያኽል ነው፤ በመንዝ ማማዎች አናት፤ **** (ተጓዡ ጋዜጠኛ ሄኖክ ስዩም ወደ...