-
በስትሮክ ጉዳት የደረሰበትን ጋዜጠኛ ስለሺ ዳቢን ለማሳከም የድጋፍ ጥሪ ቀረበ።
January 11, 2020በሥራ ላይ እያለ በድንገት በጭንቅላት ደም መፍሰስ /ስትሮክ/ ጉዳት የደረሰበትን የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ጋዜጠኛ ስለሺ ዳቢ...
-
በአዲስ አበባ ሰባት ህንዳዊያን ህገወጥ መድሃኒት ባዛር ላይ ሲሸጩ በቁጥጥር ስር ዋሉ
January 6, 2020ተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ስር የዋሉት በሚሊኒየም አዳራሽና መስቀል አደባባይ ኤግዚቢሽን ማዕከል መሆኑን የኢትዮጵያ የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አስታውቋል።...
-
ምክር ለወንደ(ለሴተ) ላጤዎች!
January 4, 2020#ምክር_ለወንደ(ለሴተ)_ላጤዎች! እንግዲህ በዓል ነው፡፡ በበዓል ዋዜማ ዘና ፈታ ማለት የተለመደ ነው፡፡ ይኸም ሆኖ ጥንቃቄ የጎደለው የግብረሥጋ...
-
ፃም ለጤናማ ሕይወት እና ረጅም ዕድሜ ለመኖር ሊያግዝ ይችላል
December 27, 2019በቀን በስድስት ሰዓታት ልዩነት ውስጥ መመገብ ወይም ለ18 ሰዓታት አለመመገብ ለጤናማ ሕይወት እና ረጅም ዕድሜ ለመኖር...
-
ቆንጆ እንቅልፍ ምንድነው? ለእንቅልፍስ እንዴት መዘጋጀት አለብን?
December 23, 2019ሁሌም ድካም ይሰማዎታል? ብቻዎን አይደሉም። በጣም ደክሞዎት ለመተኛት ወደ አልጋዎ ሲሄዱ እንቅልፍዎ የገባበት ጠፍቶብዎት ያውቃል? ይህ...
-
ጭንቀትን እንዴት ማስወገድ ይቻላል ?
December 19, 2019ጭንቀት የሰውነትን ተፈጥሯዊ ሚዛን የሚያዛባ እና ነገሮች አልያም ደግሞ ሁኔታዎች ከቁጥጥር በላይ እንደሆኑ ሲሰማን የሚፈጠር ስሜት...
-
ቃሪያን መመገብ የመሞት አደጋን ይቀንሳል- ጥናት
December 18, 2019ቃሪያ ከሚፈጥረው የማቃጠል ስሜት ባሻገር የራሱ የሆነ የጤና ጠቀሜታ እንዳለው አንድ ጥናት አመልክቷል፡፡ በአንድ አንድ የዓለም...
-
ኮንዶምን በ ትክክል መጠቀም
December 16, 2019ኮንዶምን በ ትክክል መጠቀም አ.ኤ.አ በ2018 ከUNAIDS እንደተገኘው መረጃ ከሆነ በኢትዮጵያ፡- 690 ሰዎች ቫይረሱ በደማቸው ውስጥ...
-
ውፍረት መቀነስ የስኳር በሽታ ተጋላጭነትን በ37 በመቶ ለመቀነስ ይረዳል – ጥናት
December 12, 2019ውፍረትን መቀነስ አይነት 2 የስኳር በሽታ ተጋላጭነትን በ37 በመቶ ለመቀነስ እንደሚረዳ አንድ ጥናት አመላከተ። በአሜሪካ የተደረገው...
-
የጨጓራ ባክቴሪያ እንዴት ይከሰታል? ምልክቶቹና ሕክምናውስ ምንድነው?
December 9, 2019የጨጓራ ባክቴሪያ ወይም ሄሊኮባክተር ፓይሎሪ( Helicobacter pylori (H. pylori)) የባክቴሪያ አባል ሲሆን ወደ ሰውነታችን በመግባት በምግብ...