-
ባለሥልጣኑ በአዲስአበባ ከተማ የመጠጥ ውሃ በፈረቃ ማደል መጀመሩን አመነ
November 1, 2019ባለሥልጣኑ በአዲስአበባ ከተማ የመጠጥ ውሃ በፈረቃ ማደል መጀመሩን አመነ – የኤሌክትሪክ መቆራረጥ ተጨማሪ ችግር ሆኖብኛል ብሏል፣...
-
ቦዪንግ አመነ፤ ይቅርታ ጠየቀ
November 1, 2019737 ማክስ ጄቶቹ ላይ የቴክኒክና የንድፍ ችግር እንደነበረባቸው አምራቹ ቦይንግ ኩባንያ ለመጀመሪያ ጊዜ በአደባባይ አምኗል። የኩባያው...
-
በመንግሥት ጥሪ ሀገር ውስጥ ለገቡ ግለሰቦች የሚደረገው ጥበቃ በመንግስት ውሳኔ የተፈፀመ ነው
October 31, 2019በውጭ ሀገር ሆነው በተቃውሞ የራሳቸውን አቋም ሲያራምዱ የነበሩና በመንግሥት ጥሪ ሀገር ውስጥ ለገቡ ግለሰቦች ለደህንነታቸው ሲባል...
-
“ፌስቡክን ለመክሰስ እያሰብኩ ነው”- አትሌት ኃይሌ ገ/ሰላሴ
October 31, 2019ዝነኛው አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ ፌስቡክን ለመክሰስ እያሰበ መሆኑን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አስታወቀ፡፡ አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴ ባለፉት...
-
ሀገር አቀፍ የስራ ዕድል ከፍተኛ ጉባኤ በዛሬው ዕለት በሸራተን አዲስ መካሄድ ላይ ነው
October 31, 2019ወጣቱ ትውልድ ራሱን ከግጭት አውድ በመቆጠብ ፍሬያማ የስራ ዕድል ፈጠራ ስምሪት ላይ ሊያተኩር ይገባል-አቶ ደመቀ ወጣቱ...
-
ኢትዮጵያ ፀረ ሽብር ሕጉን «አለአግባብ» መጠቀም ቀጥላለች ሲል አምነስቲ ተቸ
October 31, 2019በሽብር ተጠርጥረው ለወራት ከታሰሩ በኋላ ክስ ሳይመሠረትባቸው 22 የመንግሥት ተቺዎች መለቀቃቸው የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት ፀረ ሽብር ሕጉን...
-
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገዱ ከተመድ ረዳት ዋና ጸሃፊ እና የሰላም ማስከበር ጉዳዮች ሃላፊ ጋር ተወያዩ
October 31, 2019የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ረዳት ዋና ጸሃፊ እና የሰላም ማስከበር...
-
“ ወንጀል አልፈጸምኩም፤ ጥፋተኛም አይደለሁም” – አቶ አብዲ
October 31, 2019“ ወንጀል አልፈጸምኩም፤ ጥፋተኛም አይደለሁም” – አቶ አብዲ መሐመድ ኡመር የሶማሌ ክልል የቀድሞ ፕሬዚደንት የቀድሞው ሶማሌ...
-
ዩናይትድ ስቴትስ አሜሪካ በአባይ ጉዳይ ኢትዮጵያ እና ግብጽን ልትሸመግል ነው
October 30, 2019ግብጽ ሱዳን እና ኢትዮጵያ የዛሬ ሳምንት ጥቅምት 26 ቀን 2012 ዓም ስለ ታላቁ ህዳሴ ግድብ ዋሽንግተን...
-
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው የአውሮፓ ህብረት ፓርላማ አባላትን አነጋገሩ
October 30, 2019የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው የአውሮፓ ህብረት የፓርላማ ቡድን አባላትን ትናንት ጥቅምት 18 ቀን...