-
በድንገተኛ ናዳ የጣርማ በር መንገድ ተዘጋ
November 25, 2019በድንገተኛ ናዳ ምክንያት የተዘጋውን የጣርማበር መንገድ ለትራፊክ ክፍት ለማድረግ ርብርብ እየተደረገ ነው። በአካባቢው በጣለው ከፍተኛ ዝናብ...
-
የሲዳማ ህዝበ ውሳኔን አስመልክቶ ከኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን የተሰጠ መግለጫ
November 23, 2019ሀዋሳ (ህዳር 12 ቀን 2012 ዓ.ም) በሲዳማ ህዝበ ውሳኔ ላይ የሰብዓዊ መብት ሁኔታን አስመልክቶ የወጣ አጭር...
-
የሀይኒከን ኢትዮጵያ የማህበረሰብ ድጋፍ ቀጥሏል
November 23, 2019– በቂሊንጦ የንጽህና መስጫ ህንጻ ሲያስገነባ፤ በአርሲ ደግሞ የገብስ አምራች ገበሬዎችን ጎበኘ ቂሊንጦ አካባቢ ወረዳ 9...
-
አቃቤ ሕግ በአብይ አበራ አለምነህ ላይ አቋርጦት የነበረውን ክስ አንቀሳቀሰ
November 23, 2019ጠቅላይ አቃቤ ሕግ በአቶ አብይ አበራ አለምነህ እና በድርጅቱ አዲስ ቪው ጄኔራል ቢዝነስ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል...
-
ከሰኔ 15ቱ ግድያ ጋር በተያያዘ የተጠረጠሩ 13 ግለሰቦች ተከሰሱ
November 22, 2019በባህርዳርና አዲስ አበባ ከአማራ ክልል አመራሮችና ከእነ ጀነራል ሰዓረ መኮንን ግድያ ጋር በተያያዘ በወንጀል ድርጊቱ “እጃቸው...
-
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓመቱ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ቢያልፍም ደረጃውን እንዳስጠበቀ መቆየቱን አስታወቀ
November 22, 2019የኢትዮጵያ አየር መንገድን ዘንድሮ የአውሮላን አደጋ፣ የነዳጅ ዋጋ መጨመር እና የኢኮኖሚ ማሽቆልቆል ቢፈታተኑትም የአፍሪካ ትልቁ እና...
-
የ9 ዓመቱ ባለ አስደናቂ ተሰጥኦ ህፃን ከቀናት በኋላ በምህንድስና በድግሪ ይመረቃል
November 22, 2019ቤልጀማዊ ህፃን ላዉረንት ሲመንስ ከትምህርት ቤት ዉጭ እንደማኛዉም የዘጠን ዓመት ልጅ ነዉ፡፡ የቪዲዮ ጌሞችን ይጫወታል ፤...
-
የአንበጣ መንጋ በአምስት ክልሎች ተከስቷል፤ ግብርና ሚ/ር ተረጋጉ እያለ ነው
November 21, 2019ከመስከረም 2012 ዓ/ም ጀምሮ ወደ አገራችን የገባውንና እየገባ የሚገኘውን የአንበጣ መንጋ ክስተት በቂ ቅድመ ዝግጅት ስራ...
-
የዪኒቨርሲቲ ተማሪዎች ትምህርት ለማቋረጥ ማመልከት ተከለከሉ
November 21, 2019በዩኒቨርስቲዎች የሚማሩ ተማሪዎች በጊዜያዊት የትምህርት ማቋረጥ (ዊዝድረዋል) ማድረግ እንደማይችሉ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴር መስሪያ...
-
የምግብ ዘይት ምርት አቅርቦትንና ስርጭትን የሚያሻሽል ማስፈጸሚያ መመሪያ ተዘጋጀ
November 21, 2019የህብረተሰቡን የመሠረታዊ ሸቀጥ ፍላጎት ለማሟላት በመንግስት በኩል የተለያዩ የአሰራር አማራጮች መተግበሩን ተከትሎ በተለይም በ2012 በጀት አመት...