Connect with us

ስምንቱ በኮሮና ቫይረስ የተያዙት ግለሰቦች ሁኔታ

ስምንቱ በኮሮና ቫይረስ የተያዙት ግለሰቦች ሁኔታ
Photo Facebook

ጤና

ስምንቱ በኮሮና ቫይረስ የተያዙት ግለሰቦች ሁኔታ

ስምንቱ በኮሮና ቫይረስ የተያዙት ግለሰቦች ሁኔታ

☞ታማሚ 1 – የ9 ወር ህፃን ኢትዮጵያዊ ከዱባይ የመጣና በለይቶ ማቆያ ውስጥ ያለ፤ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት የነበረው።

☞ታማሚ 2 – የ36 ዓመት ኢትዮጵያዊ ከዱባይ የመጣና በለይቶ ማቆያ ያለ፤ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት የነበረው።

☞ታማሚ 3 – የ33 ዓመት ኢትዮጵያዊ ከዱባይ የመጣና በለይቶ ማቆያ ያለ፤ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት የነበረው።

☞ ታማሚ 4 – የ38 ዓመት ኢትዮጵያዊት ከዱባይ የመጣችና በለይቶ ማቆያ የነበረች፤ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት የነበራት።

☞ታማሚ 5 – የ25 ዓመት ኢትዮጵያዊ ከዱባይ የመጣና በለይቶ ማቆያ ያለ፤ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያልነበረው።

☞ ታማሚ 6 – የ25 ዓመት ኢትዮጵያዊት ከታይላንድ የመጣችና በለይቶ ማቆያ የነበረች፤ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያልነበራት።

☞ ታማሚ 7 – የ19 ዓመት ኢትዮጵያዊ ምንም የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ የሌለው፤ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት የነበረው።

☞ታማሚ 8 – የ30 ዓመት ኤርትራዊት ከዩናይትድ ኪንግደም፣ ለንደን የመጣችና በለይቶ ማቆያ የነበረች፤ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት የሌላት።

(የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት)

Click to comment

More in ጤና

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top