Connect with us

በአዲስ አበባ ተሳፋሪዎች የአፍ መሸፈኛ ጭምብሎችን መጠቀም አስገዳጅ ይሆናል ተባለ

በአዲስ አበባ ተሳፋሪዎች የአፍ መሸፈኛ ጭምብሎችን መጠቀም አስገዳጅ ይሆናል ተባለ
Photo Facebook

ህግና ስርዓት

በአዲስ አበባ ተሳፋሪዎች የአፍ መሸፈኛ ጭምብሎችን መጠቀም አስገዳጅ ይሆናል ተባለ

በአዲስ አበባ ከመጭው ዓርብ ጀምሮ የሚኒባስ ተጠቃሚዎች የአፍ መሸፈኛ ጭምብሎችን መጠቀም አስገዳጅ ይሆናል ተባለ

ከመጭው ዓርብ ጀምሮ የሚኒባስ ተጠቃሚዎች የአፍ መሸፈኛ ጭምብሎችን በአስገዳጅነት መጠቀም እንዳባቸው የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ባለስልጣን አስታወቀ፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ ከመጭው ዓርብ ጀምሮ የሚኒባስ ተጠቃሚዎች የአፍ እና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብሎችን በአስገዳጅነት እንዲጠቀሙ የአዲስ አበባ ከተማ ትራንስፖርት ባለስልጣን አስታውቋል፡፤

ተሳፋሪዎች የትራንስፖርት አገልግሎት ለመጠቀም ሲንቀሳቀሱ ጭምብሎችን መጠቀም ይኖርባቸዋል ተሳፋሪዎችም ያለ አፍ መሸፈኛ ጭምብል ታክሲ መጠቀም እንደማይችሉ ባለስልጣኑ ማሳሰቢያ ሰጥቷል፡፡

የፐብሊክ ሰርቪስ ድርጅት ከዛሬ ጀምሮ ተሳፋሪዎች የአፍ መሸፈኛ ጭምብል በአስገዳጅነት እንዲጠቀሙ ማስታወቁ ይታወሳል።  (ኢፕድ)

Click to comment

More in ህግና ስርዓት

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top