Connect with us

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚ/ር ማይክ ፖምፒዮ አዲስ አበባ ናቸው

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚ/ር ማይክ ፖምፒዮ አዲስ አበባ ናቸው
Photo: Facebook

አለም አቀፍ

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚ/ር ማይክ ፖምፒዮ አዲስ አበባ ናቸው

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክቡር ማይክ ፖምፒዮ ትላንት ማምሻውን አዲስ አበባ ገብተዋል።

ሚኒስትሩ አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው አቀባበል አድርገውላቸዋል።

ማይክ ፖምፒዮ በዛሬው እለት ከአቶ ገዱ አንዳርጋቸው ጋር የሁለቱን አገሮች የሁለትዮሽ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት ያደርጋሉ።

በተጨማሪም ከኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ እና ከኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ጋር እንደሚወያዩ ይጠበቃል።

(ምንጭ:-የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር )

Click to comment

More in አለም አቀፍ

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top