Connect with us

All posts tagged "የሰላም ሚኒስቴር"

  • የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ከምርጫ ጋር ተያይዞ የመረጃ ነፃነት ህግ አተገባባርን ክትትል ማድረግ ጀመረ የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ከምርጫ ጋር ተያይዞ የመረጃ ነፃነት ህግ አተገባባርን ክትትል ማድረግ ጀመረ

    ነፃ ሃሳብ

    ከኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች አስመልክቶ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ (Press Release)

    By April 8, 2021

    ከኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች አስመልክቶ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ (Press Release) “መንግስት የህግ...

  • እሾሁን በጋራ... እሾሁን በጋራ...

    ነፃ ሃሳብ

    እሾሁን በጋራ…

    By April 5, 2021

    እሾሁን በጋራ… ሁሉም የሚያምረው በሀገር ነው። (ሙፈሪያት ካሚል) ሀገር ማለትም ሰዉ ነው፣ ሰዉነትም ነዉ። ሰውነት ደግሞ መከባበርን፣ መተሳሰብን፣ ርህራሄን፣ መደማመጥን፣ አንዱ የሌላዉን ህመም መታመምን ይሻል። ሁሉም የሚያምረው በሀገር ነው፣ ሀገር ሰላም መሆንን ትሻለች። ለዚህ ደግሞ መንግስት፣ መላው ህብረተሰብ በተደራጀ መንገድ እያንዳንዳችን እንደ ዜጋ በጋራ አንድ ሆነን ስንቆም ነው። ውድ ወገኖቼ! እጅግ የሚያሳዝኑ፣ ልብ የሚሰብሩ፣ የሚያሳፍሩም ጭምር ጭካኔ የተሞላባቸው ድርጊቶች በተለያዩ ጊዜያት አጋጥመዋል፣ እያጋጠሙም ይገኛል። ይቆጫሉ፣ ያበሳጫሉ፣ ያሳምማሉ፣ ያሳዝናሉ። መንስኤና መፍትሄዎቻቸውን ከመነጋገርና በጋራ ለመጋፈጥ ከመወሰን ውጪ አማራጭ የለንም። ከራሳቸው ጥቅም አኳያ የኢትዮጵያ መንገድ ያልተዋጠላቸው ሀይሎች ከዉስጥና ከዉጭ ካሉ ቡድኖች ጋር በመመሳጠር ሰላሟን የሚነሱ ልማቷን የሚያስተጓጉሉ፣ የዴሞክራሲ ትልሞቿን የሚገዳደሩ ስሱ(sensitive) አጀንዳዎችን ለይተዉ መስራት ከጀመሩ ዋል አደር ብሏል። ይህ ከውስጥ ድካማችን ጋር ተዳምሮ ጠላቶቻችን የሚመኙት ሁኔታ ውስጥ እንደምንገኝ ምን ያህል አስተዉለናል? ኢትዬጵያ ዉስጥ የብሄር ፣ የሀይማኖት ጉዳዮች እጅግ ስሱ (sensitive) መሆናቸው ይታወቃል። የጠላቶቻችን ስልትም እዚህ ላይ ያነጣጠረ ሆኖ የሞት የሽረት ትግል የሚያደርጉበት የዉስጥ ሁኔታችን ለዘመናት በዞሩ ዕዳዎችና በአዳዲስ ክስተቶች ድምር ውጤት መላጋት ምቹ ሁኔታ መሆኑን በመገምገም  ይህን በተለያዩ ስልቶች በማባባስ እንዳንደማመጥም ጭምር ከፍተኛ መዋዕለ ነዋይ መድቦ ሰፊ ርብርብ እያደረጉ ይገኛል። ብዙዎቹን እንቅስቃሴዎች እና ሙከራዎች በተግባር እያየናቸው ነው። እያስተዋልናቸው ነውን? መኖር፣ መታመም፣ መሞት፣ በወጉ መቀበር ማበድም ጭምር ሰላማዊ ሀገር ይሻሉ። ከያኒው እንዳለው “ሰው የሞተ እንደው በሀገር ይለቀሳል በሀገር …” ዉድ ወገኖቼ ሰክኖ መነጋገር የሚሹ በርካታ ዕዳዎች አሉን የጀመርነው አለ አጠናክረን መቀጠል የሚጠይቀን። አብዛኞቹ ዕዳዎች የትውልዱ ያልሆኑ ግን ተነጋግሮ የመፍታት ሀላፊነትን የተሸከምንበት ነው። ደግሞም ማድረግ የምንችለውና የሚገባን። ሀገር በትዉልዶች ቅብብሎሽ ነውና የምትገነባው። አዎ ባለዕዳዎች ነን። ለምን በዚህ ወቅት ሀገሬን በሁሉም አቅጣጫ ሰቅዞ መያዝ ተፈለገ?...

  • ሰላም ሚኒስቴር በሃሰተኛ ወሬዎች ሕዝበ ሙስሊሙን እያደናገሩ ነው ያላቸው አካላትን አስጠነቀቀ ሰላም ሚኒስቴር በሃሰተኛ ወሬዎች ሕዝበ ሙስሊሙን እያደናገሩ ነው ያላቸው አካላትን አስጠነቀቀ

    ዜና

    ሰላም ሚኒስቴር በሃሰተኛ ወሬዎች ሕዝበ ሙስሊሙን እያደናገሩ ነው ያላቸው አካላትን አስጠነቀቀ

    By March 29, 2021

    ሰላም ሚኒስቴር በሃሰተኛ ወሬዎች ሕዝበ ሙስሊሙን እያደናገሩ ነው ያላቸው አካላትን አስጠነቀቀ (የሚኒስቴሩ መግለጫ እነሆ) መንግስት የኢትዮጵያ...

  • ከኢፌዴሪ የሰላም ሚኒስቴር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠ መግለጫ ከኢፌዴሪ የሰላም ሚኒስቴር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠ መግለጫ

    ዜና

    ከኢፌዴሪ የሰላም ሚኒስቴር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠ መግለጫ

    By November 5, 2020

    ከኢፌዴሪ የሰላም ሚኒስቴር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠ መግለጫ ሃገራችን ኢትዮጵያ አሁን የምትገኝበት የለውጥ ጉዞ በህዝቦች መስዕዋትነት...

More Posts
To Top