All posts tagged "ኮሮና ቫይረስ"
-
ጤና
ለዋሽንግተን ዲ.ሲ. ነዋሪዎች የቀረቡ ጠቃሚ መረጃዎች:-
March 24, 2020አንዳንድ የዋሽንግተን ዲ.ሲ. ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የኮሮና ቫይረስ መስፋፋቱን ተከትሎ የግዛቲቱ አስተዳደር ባወጣው የአስቸኳይ...
-
ነፃ ሃሳብ
የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ተከትሎ የሚፈጠር ከልክ ያለፈ ጭንቀትን እንዴት መቀነስ ይቻላል?
March 23, 2020የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ተከትሎ በሰዎች ዘንድ እየፈጠረ ያለዉ ጨንቀትና መረበሽ እየጨመረ ይገኛል፡፡ ጆሴፍ ማክጉሬ በጆን ሆፕኪንስ...
-
ዜና
ከውጭ የሚገቡ እንግዶች ከዛሬ ጀምሮ ለ14 ቀናት ይገለላሉ
March 23, 2020የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመቀነስ ከዛሬ ጀምሮ ከውጭ አገር የሚገቡ እንግዶች ለ14 ቀናት በራሳቸው ወጪ በሆቴል ቆይታ...
-
ጤና
የአዲስአበባ ዩኒቨርሲቲ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል ጥብቅ መመሪያ አወጣ
March 22, 2020በአዲስአበባ ዩኒቨርሲቲ ኘረዝደንት ኘሮፌሰር ጣሰው ወልደሀና ፊርማ በዛሬው ዕለት የወጣው መመሪያ በርካታ ክልከላዎችን ይዟል። የኮሮና ቫይረስ...
-
ዜና
በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 11 ደረሰ
March 22, 2020ሁለት ተጨማሪ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው መረጋገጡን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታውቀዋል። ሁለቱም የቫይረስ ተጠቂዎች...
-
ሳይንስና ቴክኖሎጂ
የእጅ ስልካችንን በማጽዳት ራሳችንን እንዴት ከኮሮና ቫይረስ መከላከል እንችላለን
March 20, 2020በቤታችንም ሆነ በምንሰራበት ስፍራ በተደጋጋሚ የእጅ ንክኪ የሚበዛባቸው ስፍራዎችን ማጽዳት ከቫይረሱ የመከላከያ መንገዶቹ መካከል አንዱ ነው።...
-
ዜና
“አፍሪካውያን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን አስመልክቶ ሊከሰት ለሚችል የከፋ ሁኔታ ራሳቸውን ማዘጋጀት አለባቸው” – ዶ/ር ቴድሮስ አድኃኖም
March 19, 2020አፍሪካውያን የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን አስመልክቶ ሊከሰት ለሚችል የከፋ ሁኔታ ራሳቸውን ማዘጋጀት እንዳለባቸው የዓለም ጤና ድርጅት ዋና...
-
ዜና
በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የፌደራል ፍርድ ቤቶች ለሚቀጥሉት 15 ቀናት በከፊል ዝግ ይሆናሉ
March 18, 2020የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንቷ ወ/ሮ መአዛ አሸናፊ ዛሬ በፅህፈት ቤታቸው በሰጡት መግለጫ በአገሪቱ በመንግስት በኩል...
-
ፓለቲካ
ጠቅላዬ አሳዘኑኝ፤ ለመሆኑ አገሪቷ የኮምኒኬሽን ባለሙያ አላት እንዴ?
March 18, 2020ጠቅላዬ አሳዘኑኝ፤ ለመሆኑ አገሪቷ የኮምኒኬሽን ባለሙያ አላት እንዴ? (ጫሊ በላይነህ በድሬቲዩብ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ “ከኮምኒኬሽን...
-
ዜና
አየር መንገዱ አስተባበለ
March 18, 2020በማህበራዊ ሚዲያ እየተሰራጩ ለሚገኙ ሀሰተኛ ፅሁፎች ከኢትዮጵያ አየር መንገድ የተሰጠ መግለጫ ውድ ደንበኞቻችን አንዳንድ ግለሰቦች ማህበራዊ...