All posts tagged "ኮሮና ቫይረስ"
-
ኢኮኖሚ
ወርቁ አይተነው-ወርቅ ኾኖ ያየነው ኢትዮጵያዊ
March 27, 2020ወርቁ አይተነው-ወርቅ ኾኖ ያየነው ኢትዮጵያዊ የ80 ሚሊዮን ኪራይ ሕንጻና የተሽከርካሪዎች ልገሳ ለኮሮና ቁጥጥር ድጋፍ **** ከሄኖክ...
-
ህግና ስርዓት
ፖሊስ የመንግሥትን መመሪያ የጣሱ ዜጎች ሊይዝ ነው
March 27, 2020የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ስርጭትን ለመከላከል መንግስት ያወጣቸውን መመሪያዎች በአግባቡ በማይተገብሩ ዜጎች ላይ የፌደራል ፖሊስ ተገቢውን ህጋዊ...
-
ጤና
ስለ ኮቪድ-19 (COVID-19) ቫይረስ ወቅታዊ መረጃ
March 27, 2020ከቅድስት ማርያም ዩኒቨርስቲ የኮሮና ቫይረስ መከላከል ግብረ ሀይል ከጆን ሆፕኪንስ ዩኒቨርስቲ (John Hopkins University) የተገኘ መረጃን...
-
ኢኮኖሚ
የቡድን 20 አባል ሀገራት 5 ትሪሊዮን ዶላር ለመልቀቅ ቃል ገቡ
March 27, 2020የወቅቱ የቡድን 20 አባል ሀገራት ሊቀመንበር ሳውዲ አረቢያ ያዘጋጀችው የአባል ሀገራቱ የቪዲዮ ኮንፈረንስ የተጠናቀቀ ሲሆን ያንን...
-
ወንጀል ነክ
ህፃናት ከኮሮና ቫይረስ ራሳቸውን እንዲከላከሉ እንዴት ማሳወቅ ይቻላል?
March 26, 2020ህፃናት ከኮሮና ቫይረስ ራሳቸውን እንዲከላከሉ እንዴት ማሳወቅ ይቻላል? ህፃናት በኮሮና ቫይረስ ዙርያ በማህበራዊ ሚድያም ሆነ በቴሌቭዥን...
-
ዜና
የትግራይ ክልል ጠንካራ ውሳኔ
March 26, 2020የትግራይ ክልላዊ መንግስት የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ስርጭትን ለመከላከል የሚያስችል ውሳኔ ማሳለፉን አስታወቀ፡፡ በትግራይ ከልል ደረጃ የቫይረሱ...
-
ባህልና ታሪክ
መንግሥት እንደመንግሥት፣ እኛም እንደማኅበረሰብ እንዘጋጅ
March 25, 2020መንግሥት እንደመንግሥት፣ እኛም እንደማኅበረሰብ እንዘጋጅ | (ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ) በ1911 ዓ.ም በሀገራችን በተከሰተው የኅዳር በሽታ (ስፓኒሽ...
-
ነፃ ሃሳብ
እጅግ ጠቃሚ ምክር ~ ለጤና ሚኒስቴር
March 25, 2020እጅግ ጠቃሚ ምክር ~ ለጤና ሚኒስቴር (ቅዱስ መሀሉ) የጤና ሚንስቴር እና የህዝብ ጤና ጥበቃ ተቋም የኮሮና...
-
ወንጀል ነክ
መሬት ያልወረደው የመንግስት ውሳኔ
March 25, 2020መሬት ያልወረደው የመንግስት ውሳኔ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቹን ያድርሱ ቢልም ግቢውን ለቃችሁ ውጡ የሚሉ ዩኒቨርሲቲዎች በርካታ ሆነዋል፡፡ የመንግስት...
-
ጤና
የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል ሊደረጉ የሚገባቸው ጥንቃቄዎች
March 25, 2020የኮሮና ቫይረስን ስርጭት ለመከላከል ማንኛውም ግለሰብ የሚከተሉትን ቅድመ ጥንቃቄዎች ሊያደርግ እንደሚገባ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አሳስቧል። ለእጅ...