All posts tagged "ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ"
-
ነፃ ሃሳብ
ትክክለኛየፕሬዝዳንቱንግግር፣የአማርኛትርጉምናአንድምታው (ከሱሌማንአብደላ)
July 16, 2021ትክክለኛየፕሬዝዳንቱንግግር፣የአማርኛትርጉምናአንድምታው (ከሱሌማንአብደላ) በመጀመሪያደረጃሲሲበምስራቅአፍሪካአሉከሚባሉየፖለቲካቃልመርጦተናጋሪመሪዎችውስጥቀዳሚውንቦታይይዛል! ሰውየውትናንትከ700ሺሰውበላይበታደሙበትያደረገውንግግርየሰላምቃልያላቸውነገርግንንግግሮቹእርስበርስየሚጣረስሱየፖለቲካማሰሪያቋንቋንመሰረትያደረጉናቸው . 1)(የሰላምቃልመሳይ ለኢትዮጵያናሱዳንወንድሞቻችን«ኑ» ህጋዊአስገዳጅስምምነትእንፈራረምናበሰላምአብረንተከባብረንእንበልፅግአለ።እዚህላይሰውየውመናገርየፈለገውአስገዳጅየሆነህጋዊስምምነትእናድርግየምትለዋግብፆችኢትዮጵያከአባይግድብውጭሌላግድብልማትእንዳታለማትፈርምልንየሚሉትአሁንከኢትዮጵያጋርየሚጨቃጨቁበትሰነዳቸውነው።ስለዚህየሰውየውንግግርአሁንምበቅኝግዛትሰነድላሉየተመረኮዘኢትዮጵያወደፊትየአባይንወንዝለፈገለችውአላማእንዳትጠቀምየሚያስርስምምነትከመፈለግየመነጨነውማለትነው። 2) ለማስፈራራት የግብፅንብሔራዊደህንነትጥሸእንደፈለኩእጋልባለሁማለት« ቀይመስመርመሻገርነው.! ምንማለቱነው ህጋዊአስገዳጅስምምነትላይካልደረስን የግብፅንብሔራዊደህንነትመጣስስለሆነእርምጃእንወስዳለንአለ! 3...
-
ፓለቲካ
የአፍሪካ ህብረት ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅን ለማደራደር መዘጋጀቱን ገለፀ
June 26, 2020የአፍሪካ ህብረት ኮምሽን ሰብሳቢ ሚስተር ሙሳ ፋኪ መህመት በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅን ልዩነታቸውን በውይይት...
-
አለም አቀፍ
ሶስቱ አገራት ያለውን አለመግባባት ለመፍታት በጋራ ሊሰሩ እንደሚገባ ተመድ አሳሰበ
June 23, 2020ሶስቱ አገራት በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ያለውን አለመግባባት ለመፍታት በጋራ ሊሰሩ እንደሚገባ ተመድ አሳሰበ ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ...