All posts tagged "ሱዳንና ግብፅ"
-
ነፃ ሃሳብ
ትክክለኛየፕሬዝዳንቱንግግር፣የአማርኛትርጉምናአንድምታው (ከሱሌማንአብደላ)
July 16, 2021ትክክለኛየፕሬዝዳንቱንግግር፣የአማርኛትርጉምናአንድምታው (ከሱሌማንአብደላ) በመጀመሪያደረጃሲሲበምስራቅአፍሪካአሉከሚባሉየፖለቲካቃልመርጦተናጋሪመሪዎችውስጥቀዳሚውንቦታይይዛል! ሰውየውትናንትከ700ሺሰውበላይበታደሙበትያደረገውንግግርየሰላምቃልያላቸውነገርግንንግግሮቹእርስበርስየሚጣረስሱየፖለቲካማሰሪያቋንቋንመሰረትያደረጉናቸው . 1)(የሰላምቃልመሳይ ለኢትዮጵያናሱዳንወንድሞቻችን«ኑ» ህጋዊአስገዳጅስምምነትእንፈራረምናበሰላምአብረንተከባብረንእንበልፅግአለ።እዚህላይሰውየውመናገርየፈለገውአስገዳጅየሆነህጋዊስምምነትእናድርግየምትለዋግብፆችኢትዮጵያከአባይግድብውጭሌላግድብልማትእንዳታለማትፈርምልንየሚሉትአሁንከኢትዮጵያጋርየሚጨቃጨቁበትሰነዳቸውነው።ስለዚህየሰውየውንግግርአሁንምበቅኝግዛትሰነድላሉየተመረኮዘኢትዮጵያወደፊትየአባይንወንዝለፈገለችውአላማእንዳትጠቀምየሚያስርስምምነትከመፈለግየመነጨነውማለትነው። 2) ለማስፈራራት የግብፅንብሔራዊደህንነትጥሸእንደፈለኩእጋልባለሁማለት« ቀይመስመርመሻገርነው.! ምንማለቱነው ህጋዊአስገዳጅስምምነትላይካልደረስን የግብፅንብሔራዊደህንነትመጣስስለሆነእርምጃእንወስዳለንአለ! 3...
-
ነፃ ሃሳብ
እንኳን ዛሬ ጥንትም “ግብፅን ውሃ እናስጠማ “ ያለች ኢትዮጵያ አልነበረችም !!
June 17, 2021እንኳን ዛሬ ጥንትም “ግብፅን ውሃ እናስጠማ “ ያለች ኢትዮጵያ አልነበረችም !! (ንጉሥ ወዳጅነው~ ድሬቲዩብ) ኢትዮጵያ በጥንታዊው...
-
ዜና
አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በኢትዮ ሱዳን ድንበር የተከሰተውን ችግር ለዲኘሎማቶች አስረዱ
January 14, 2021አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ በኢትዮ ሱዳን ድንበር የተከሰተውን ችግር ለዲኘሎማቶች አስረዱ የሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የብሔራዊ...
-
ዜና
የድርድሩ መሰረዝና የግብፁ ፕሬዝደንት አስተያየት
July 29, 2020ኢትዮጵያ በዓባይ ወንዝ ላይ በምታስገነባዉ ግድብ ሰበብ የሚወዛገቡት የኢትዮጵያ፣የሱዳንና የግብፅ የዉኃ ባለስልጣናት ትናንት የጀመሩትን ድርድር ወዲያዉ...