Connect with us

All posts tagged "አማራ"

 • ‹‹በአማራው ላይ በተቀነባበረ መንገድ የሚፈጸመው ግድያ መቆም አለበት›› የታሪክ መምህሩ ታየ ቦጋለ ‹‹በአማራው ላይ በተቀነባበረ መንገድ የሚፈጸመው ግድያ መቆም አለበት›› የታሪክ መምህሩ ታየ ቦጋለ

  ነፃ ሃሳብ

  ‹‹በአማራው ላይ በተቀነባበረ መንገድ የሚፈጸመው ግድያ መቆም አለበት›› የታሪክ መምህሩ ታዬ ቦጋለ

  By January 16, 2021

  ‹‹በአማራው ላይ በተቀነባበረ መንገድ የሚፈጸመው ግድያ መቆም አለበት›› የታሪክ መምህሩ ታዬ ቦጋለ በአማራ ላይ ግድያ፣ ማፈናቀል...

 • ብልጽግና እና ህወሓት ምንና ምን ናቸው? ብልጽግና እና ህወሓት ምንና ምን ናቸው?

  ነፃ ሃሳብ

  ብልጽግና እና ህወሓት ምንና ምን ናቸው?

  By January 11, 2021

  ብልጽግና እና ህወሓት ምንና ምን ናቸው? (እሱባለው ካሳ)  የህወሓት ጎምቱዎች ተያዙ፣ ተደመሰሱ የሚለው ዜና  ብዙዎችን አስደስቷል፡፡...

 • ያልተነገረ ተጋድሎ! ያልተነገረ ተጋድሎ!

  ነፃ ሃሳብ

  ያልተነገረ ተጋድሎ!

  By January 11, 2021

  ያልተነገረ ተጋድሎ! “ከአማራ ልዩ ሀይል አባይ ብርጌድ ጋር አብሬ በራያው የጦር ግንባር ግራ ካሱ” ላይ  ተሰልፌአለሁ። ...

 • የሀውጃኖ እውነት ቆይቶውም ቢሆን ተገልጧል የሀውጃኖ እውነት ቆይቶውም ቢሆን ተገልጧል

  ነፃ ሃሳብ

  የሀውጃኖ እውነት ቆይቶውም ቢሆን ተገልጧል

  By January 1, 2021

  የሀውጃኖ እውነት ቆይቶውም ቢሆን ተገልጧል የቀድሞው የኢህዴን ታጋይ ነበሩ፤ ህወሓትን ከልጅነት እስከ እውቀት ያውቁታል። በሚቻላቸው ሁሉ...

 • "ጉድ አለ ሰማይ ጉድ አለ መሬት ላልነበረ ሰው ይመስላል ተረት" "ጉድ አለ ሰማይ ጉድ አለ መሬት ላልነበረ ሰው ይመስላል ተረት"

  ነፃ ሃሳብ

  “ጉድ አለ ሰማይ ጉድ አለ መሬት ላልነበረ ሰው ይመስላል ተረት”

  By December 29, 2020

  “ጉድ አለ ሰማይ ጉድ አለ መሬት ላልነበረ ሰው ይመስላል ተረት” ላላዩት ተረት፣ ለሚሰሙት ውሸት፣ ለነበሩበት ምትሃት...

 • ዜጎች ህገ መንግስታዊ ነጻነታቸውን የሚያስከብሩበትን የፍትህ መድረክ ለመገንባት ወደ ኋላ የሚመልሰን የለም… ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ ዜጎች ህገ መንግስታዊ ነጻነታቸውን የሚያስከብሩበትን የፍትህ መድረክ ለመገንባት ወደ ኋላ የሚመልሰን የለም… ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ

  ነፃ ሃሳብ

  ዜጎች ህገ መንግስታዊ ነጻነታቸውን የሚያስከብሩበትን የፍትህ መድረክ ለመገንባት ወደ ኋላ የሚመልሰን የለም… ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ

  By December 21, 2020

  ዜጎች ህገ መንግስታዊ ነጻነታቸውን የሚያስከብሩበትን የፍትህ መድረክ ለመገንባት ወደ ኋላ የሚመልሰን የለም… ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ዶክተር...

 • #የአብን_መግለጫ #የአብን_መግለጫ

  ነፃ ሃሳብ

  #የአብን_መግለጫ

  By December 15, 2020

  #የአብን_መግለጫ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) በቤንሻንጉል ጉሙዝ በአማራና በአገው ሕዝባችን ላይ እየተፈጸመ ያለውን የዘር ማጥፋት በአስቸኳይ ይቆም...

 • ‹አማርኛን በዓለም አቀፍ በተሸጠው እንግሊዘኛ ቋንቋ ደረጃ ማሰብ አለብን›› ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ‹አማርኛን በዓለም አቀፍ በተሸጠው እንግሊዘኛ ቋንቋ ደረጃ ማሰብ አለብን›› ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት

  ነፃ ሃሳብ

  ‹አማርኛን በዓለም አቀፍ በተሸጠው እንግሊዘኛ ቋንቋ ደረጃ ማሰብ አለብን›› ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት

  By December 10, 2020

  ‹አማርኛን በዓለም አቀፍ  በተሸጠው እንግሊዘኛ ቋንቋ ደረጃ ማሰብ አለብን›› ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ‹‹ ሀሳብን በነጻነት መግለፅ ድንጋይ ከመወርወር ያድናል››  አርቲስት አስቴር በዳኔ ኢትዮጵያዊነትን ደጋግማ ትጠራለች፣ ስለ ኢትዮጵያ ትናገራለች፣ ያመነችበትን እውነት በድፈረት ትናገራለች፣ ከኢትዮጵያዊነት ልክ የሚወርድን በድፍረት ትገስጻለች – አርቲስት አስቴር በዳኔ፡፡ የአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት በአዲስ አበባ ስቱዲዬ የቀጥታ የዜና ስርጭት በማስጀመሪያ ስነ ስርዓት ላይ የተገኘችው አርቲስቷ ሀሳቧን አጋርታለች፡፡ ‹‹ ሀሳብን በነጻነት መግለፅ ድንጋይ ከመወርወር ያድናል፡፡ ሰው እሰማለሁ፣ አዳምጣለሁ ሀገሬ ላይ ድምፅ አለኝ፣ ሀሳቤን ያለመሸማቀቅ እገልፀላሁ የሚል ትልውድ ስንፈጥር ስለማይታፈን ወደ ድንጋይ ውርዎራ አይሄድም›› ነው ያለችው፡፡ ወደ ድንጋይ ውርወራና ወደ አመፅ የሚሄደው ተደማጭ አይደለሁም ሲል መሆኑንም ተናግራለች፡፡ የአማራ ብዘኃን መገኛኛ ድርጅትን ስትመለከት ነጻነቱ እንደሚያስገርማት የተናረችው አስቴር በዳኔ የአንድን ብሔር ስም ይዛችሁ ኢትዮጵያዊነትን ለማጉላት የምታደርጉትን ሥራ እመለከታለሁም ብላለች፡፡  መገናኛ ብዙኃኑ ኪነጥበብን በመጠቀምና እሴት በመጨመር ትልቅ ሥራ መሥራት እንደሚችልም ተናግራለች፡፡ ከአጥር በመውጣት ኢትዮጵያ በዓለም ደረጃ እንድትታይ የማድረግ ውለታ መዋል እንደሚገባውም አርቲስቷ ገልጻለች፡፡ ብዙ ሕዝብ የሚናገረውን ቋንቋ ማወቅ ኑሮ ያቀላል ያለችው አርቲስቷ የኢትዮጵያን ባንዲራ የጠንቋይ ነው  የሚሉትም  የሚፅፉት በሚጠሉት ቋንቋ ነው፤ ስምና ኢትዮጵያዊነትን የሚያጠፉት ሁሉ በሚጠሉት ቋንቋ መጻሕፍ እየጻፉ ነው የሚሸጡት ፤   የሚከበረውን ማክበር፣ ሊገሰፅ የሚገባውን ነገር በመገሰፅ ለመንግሥት ብቻ ሳይሆን ለሕዝብ ለመስራት ጥረት ባደረጋችሁ ቁጥር ሁሉም የእኛ ናቸው ይላችኋል ነው ያለችው፡፡ ሁለገቡ ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ‹‹ መነሻችሁ መድረሻችሁ እንዳይሆን አደራ እላለሁ›› ብለዋል፡፡ የአማራ  ብዙኃን መገናኛ ድርጅት መነሻው ክልሉ ሊሆን ይችላል መዳረሻው ግን ዓለም መሆን አለበት ነው ያሉት፡፡ ዓለም በትኩረት የሚያያቸው  እግር ኳስ ውድድሮች  መነሻቸው መንደር መሆኑን ያመላቱት ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ዛሬ ላይ ግን ዓለም ያውቃቸዋል ነው ያሉት፡፡ ከመንደር የተነሳ ቡድን ለዓለም ሲተርፍ ከክልል የተነሳ ሚዲያ ለዓለም የማይተርፍበት ምክንያት የለምም ብለዋል፡፡ ከሀገር ውስጥ ሚዲያዎች ጋር ትብብር ከዓለም አቀፍ ሚዲያዎች ጋር ደግሞ ፉክክር ያስፈልጋችኋል ያሉት ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ማደግ የሚቻለው በትብብርና በፉክክር መሆኑንም ተናግረዋል፡፡ ሚዲያው ዓለም በሙሉ የሚነጋገርበት ሚዲያ መሆን እንደሚገባውም ተናግረዋል፡፡ የአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት ከዓለም አቀፍ ሚዲያዎች ጋር በመፎካከር የተሻለ ተደማጭና ተመራጭ መሆን አለበትም ብለዋል፡፡ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተፎካከሪ ሲሆን ቋንቋውንና ባሕሉን መሸጥ እንደሚቻልም አመላክተዋል፡፡ ‹‹በቋንቋና በባሕል መኩራት ጥሩ ነው ፤ በአጥራችን ውስጥ ብቻ ካስቀመጥነው ግን መኩሪያ አይሆንም፤ …..አማርኛን በዓለም አቀፍ ደረጃ በተሸጠው እንግሊዘኛ ቋንቋ ደረጃ ማሰብ ይገባል፡፡ ›› ባሕላችንና ቋንቋችን ሌላው ሲለብሰው፣ ሲናገረውና በቤቱ ውስጥ ሲያደርገው ነው መኩራትም ብለዋል፡፡ ለራስ ብቻ መናገርና በራሱ አካባቢ ብቻ አጥሮ ማስቀመጥ ማሳደግ ሳይሆን መግደል መሆኑንም ተናግረዋል፡፡ በዓለም ላይ ተመራጭና ተወዳደሪ መሆን የሚቻለው በሚዲያ መሆኑንም አስገንዝበዋል፡፡ የሰው ልጅ በሕሊናው የደረሰበትን ነው በአካል የሚደርስበት ሲሉም መስፋትና ማደግ እንደሚገባ ነው የተናገሩት፡፡ ሥራዎቻችን ለነገም ጭምር መሆን መቻል አለባቸው ነው ያሉት፡፡ ኢትዮጵያን አንድ የሚያደርጋት መተባበር መሆኑንም ተናግረዋል፡፡(አብመድ)  

 • የአማራ ብዙኃን-የብዝኃነት መንገድ፤ደግሞም የአንድነት ሸማኔ፡፡አህዳዊ ከሚሉት ቀድሞ ብዝኃነትን ያስተናገደ ሚዲያ፤ የአማራ ብዙኃን-የብዝኃነት መንገድ፤ደግሞም የአንድነት ሸማኔ፡፡አህዳዊ ከሚሉት ቀድሞ ብዝኃነትን ያስተናገደ ሚዲያ፤

  ነፃ ሃሳብ

  የአማራ ብዙኃን-የብዝኃነት መንገድ፤ደግሞም የአንድነት ሸማኔ፡፡አህዳዊ ከሚሉት ቀድሞ ብዝኃነትን ያስተናገደ ሚዲያ፤

  By December 10, 2020

  የአማራ ብዙኃን-የብዝኃነት መንገድ፤ደግሞም የአንድነት ሸማኔ፡፡አህዳዊ ከሚሉት ቀድሞ ብዝኃነትን ያስተናገደ ሚዲያ፤   ከሄኖክ ስዩም የአማራ ብዙሃን መገናኛ...

 • “በመተከል እየተፈፀመ ያለውን ግፍ የአካበቢው አስተዳደር ያውቃል” የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን “በመተከል እየተፈፀመ ያለውን ግፍ የአካበቢው አስተዳደር ያውቃል” የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን

  ዜና

  “በመተከል እየተፈፀመ ያለውን ግፍ የአካበቢው አስተዳደር ያውቃል” የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን 

  By December 8, 2020

  “በመተከል እየተፈፀመ ያለውን ግፍ የአካበቢው አስተዳደር ያውቃል” የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን    የአማራ ሕዝብ በትህነግ የግፍ...

More Posts
To Top