-
የኦሮምያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ አቶ ለማ መገርሳን ጨምሮ ሦስት ሰዎችን አገደ
August 9, 2020የኦሮምያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ሦስት የፓርቲዉ የስራ አስፈፃ ሚ እና የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላትን ማገዱን ገለፀ ።...
-
አቶ ጃዋርና አቶ በቀለ በአንድ መዝገብ በተከፈተባቸው ቀዳሚ ምርመራ
August 9, 2020አቶ ጃዋርና አቶ በቀለ በአንድ መዝገብ በተከፈተባቸው ቀዳሚ ምርመራ ላይ ያቀረቡት ተቃውሞ ውድቅ ተደረገ – በአቶ...
-
“በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ግብፅና ሱዳን የሚፈልጉት አሳሪ ስምምነት ፈፅሞ አይሰራም” – ፕሮፌሰር ተስፋዬ ታፈሰ
August 9, 2020በህዳሴው ግድብ ዙሪያ ግብፅና ሱዳን የሚፈልጉት አሳሪ ስምምነት የማይሰራና መርህን ያልተከተለ ነው ሲሉ የፖለቲካ ሳይንስ ምሁሩ...
-
መረጃ አዘል ጥያቄ በአቶ ሽመልስ ንግግር ዙርያ
August 9, 2020የኦሮምያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ከወራቶች በፊት በተደረገ ስብሰባ ላይ የተናገሩትን እዚሁ ሰፈር እየተዘዋወረ...
-
የሹመኞች መልቀቅ!
August 9, 2020በከፍተኛ የመንግስት መዋቅር ውስጥ የፓርቲ አባል ያልሆኑ ሹመኞች ከኃላፊነታቸው መልቀቅ እየጨመረ መምጣቱን ሪፖርተር አስነብቧል፡፡ በቅርቡ የኢንቨስትመንት...
-
ማሰብ ከተሳነው ጋር ክርክር
August 9, 2020ማሰብ ከተሳነው ጋር ክርክር (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም) ነሐሴ 2012 አንድ የመንግሥት ካድሬ ከኢሳት ቲቪ ጋር...
-
አዎ!. በአያቶቼ፣ በአባቶቼ ነፍጠኛ ነኝ! እናም ምን ይጠበስ?
August 8, 2020አዎ!. በአያቶቼ፣ በአባቶቼ ነፍጠኛ ነኝ! እናም ምን ይጠበስ? | (ጫሊ በላይነህ) እነሆ ህወሓት ከመራራ ትግልና መሰዋዕትነት...
-
መንግስት የንፁሃን ጥቃት በማንና እንዴት እንደተፈጸመ ግልጽ መረጃ
August 7, 2020መንግስት የንፁሃን ጥቃት በማንና እንዴት እንደተፈጸመ ግልጽ መረጃ መስጠት አለበት – አቶ ኦባንግ ሜቶ በኦሮሚያ ክልል...
-
ከንፈር መምጠጥ ይብቃ
August 7, 2020ከንፈር መምጠጥ ይብቃ ይድረስ ለኢትዮጵያ ህዝቦች እንደዋዛ እያየን ብዙ ሕይወት ጠፋ፣ ብዙ ሀብት ወደመ፣ ብዙ ሕዝብ...
-
የኢትዮጵያ መንግስት እውነቱን መናገሩ ፖለቲካዊ ስም ያሰጥብኛል ብሎ ተሽኮርምሟል
August 6, 2020የኢትዮጵያ መንግስት እውነቱን መናገሩ ፖለቲካዊ ስም ያሰጥብኛል ብሎ ተሽኮርምሟል | ከስናፍቅሽ አዲስ ከሰው ህይወት ከወንድምና እህት...