-
የትዊተር ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኢትዮጵያን ሊጎበኙ ነው
November 9, 2019የትዊተር መሥራች እና ዋና ሥራ አስፈፃሚ ጃክ ዶርሴይ ኢትዮጵያን ጨምሮ አራት የአፍሪካ ሀገራትን በዚህ የህዳር ወር...
-
የዋሽንግተን ከንተባ ሙሪየል ቦውሰር አዲስ አበባ ገብተዋል
November 9, 2019ኢ/ር ታከለ ኡማና የተለያዩ የከተማዋና የፌደራል ክፍተኛ የስ ራ ሀላፊዎች ለከንቲባዋ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ከከንቲባዋ ጋር ከ50...
-
በጆሐንስበርግ በወንጀለኞች ታግተው የነበሩ ሶስት ኢትዮዽያውያን ታዳጊዎች ተለቀቁ
November 9, 2019በጆሐንስበርግ ከተማ ደቡብ አፍሪካ በወንጀለኞች ታግተው የነበሩ ሶስት ኢትዮጵያውያን ታዳጊዎች ተለቀው በፕሪቶሪያ ከተማ በሰላም ከቤተሰቦቻቸው ጋር...
-
በአፋን ኦሮሞ ከ39 ሺ በላይ ተማሪዎች በአዲስ አበባ እየተማሩ መሆኑን ትምህርት ቢሮ ገለጸ
November 9, 2019በአዲስ አበባ ከ39 ሺ በላይ ተማሪዎች በአፋን ኦሮሞ እየተማሩ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ ገለጸ።...
-
በህዳሴ ግድብ ስም ተከፍተው የነበሩ 4000 የገንዘብ አካውንቶች በአንድ ቋት ተጠቃለሉ
November 9, 2019በሩብ ዓመት ብቻ 168 ሚሊየን ብር ተሰብስቧል ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታን ለማፋጠን ሲባል ተከፍተው የነበሩ...
-
የድረሱልን ጥሪ!… ከአማራ ክልል ግብርና ቢሮ
November 8, 2019የድረሱልን ጥሪ!… ከአማራ ክልል ግብርና ቢሮ — ሁላችንም እንደምናውቀው በክልላችን በ3ዞኖች በ8ወረዳዎች በ23ቀበሌዎች የበረሃአንበጣ መንጋ ተከስቶ...
-
ባንኮችን ከ60 ሚሊየን ብር በላይ ያጭበረበሩ ተያዙ
November 8, 2019የተሰረቁ ቼኮችን እና ሀሰተኛ ሰነዶችን በመጠቀም ከተለያዩ የመንግስትና የግል ባንክ ደንበኞች ላይ ከ60 ሚሊዮን ብር በላይ...
-
ኢትዮጵያዊው የሚስቱን፣ የልጁን እና የራሱን ህይወት ቀጠፈ
November 8, 2019ኢትዮጵያዊው የሚስቱን፣ የልጁን እና የራሱን ህይወት ቀጠፈ (ታምሩ ገዳ) ነዋሪነቱን በምድረ አሜሪካ፣ ኒዮርክ ግዛት ውስጥ፣ ያደረገው...
-
የሕዳሴ ግድብን በፍጥነት ማጠናቀቅ የሚነሱ ውዝግቦችን ለመቋጨት ያግዛል ተባለ
November 8, 2019የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሕዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት ለመገናኛ ብዙኃን ዛሬ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ የኢትዮጵያ ታላቁ ሕዳሴ...
-
ዶክተር ወርቅነህ የኢጋድ ዋና ጸሃፊ ሆነው ተሾሙ
November 8, 2019ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) ዋና ጸሃፊ ሆነው ተሾሙ። ዶክተር ወርቅነህ በትናንትናው...