-
የጀዋር መሐመድን አካውንት ለማዘጋት በፌስቡክ ደጃፍ ላይ የተቃውሞ ሰልፍ ተጠራ
November 6, 2019አክቲቪስትና የሚዲያ ባለሃብቱን ጀዋር መሐመድ በቅርቡ ባደረገው ጥሪ መሠረት የግድያ ወንጀል የተፈጸመባቸውንና ጥቃት የደረሰባቸው ወገኖችን ፍትሕ...
-
ሞባይል ለመስረቅ ሲል የሰው ነፍስ ያጠፋው በ20 ዓመት እስራት ተቀጣ
November 1, 2019በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ በውንብድና ወንጅል የሰው ነፍስ ያጠፋው ተከሳሽ ባዬ አዱኛ ዐቃቤ ሕግ በመሰረተው ክስ...
-
ፌስቡክ በአፍሪካ ፖለቲካ ጣልቃ እየገቡ ያሉ የሩስያ አካውንቶች ማገዱ ተሰማ
November 1, 2019የፌስቡክ ካምፓኒ እንደገለፀው በሩስያ ባለቤትነት የሚንቀሳቀሱ ሶስት ኔትውርኮች የታገዱት ስምንት የአፍሪካ ሃገራት የውስጥ ፖለቲካ ጣልቃ በመግባታቸው...
-
ቦዪንግ አመነ፤ ይቅርታ ጠየቀ
November 1, 2019737 ማክስ ጄቶቹ ላይ የቴክኒክና የንድፍ ችግር እንደነበረባቸው አምራቹ ቦይንግ ኩባንያ ለመጀመሪያ ጊዜ በአደባባይ አምኗል። የኩባያው...
-
የመርሳት ችግርን የሚቀንስ መድሃኒት ይፋ ሆነ
October 28, 2019የአሜሪካ የመድሃኒት ኩባንያ ለመጀመሪያ ጊዜ የመርሳት በሽታን የሚቀንስ መድሃኒት ማዘጋጁቱን ይፋ አደረገ፡፡ ኩባያው ይህንን መድሃኒት በአሁን...
-
ኢትዮጵያና ሩሲያ የኒውክለር ሀይልን ለሰላማዊ ጥቅም ለማዋል ስምምነት ተፈራረሙ
October 23, 2019ኢትዮጵያ እና ሩሲያ የኒውክለር ሀይልን ለሰላማዊ ጥቅም ለማዋል የሚያስችላቸውን የሁለትዮሽ ስምምነት በሩሲያ ሶቺ ተፈራረሙ፡፡ የሁለትዮሽ ስምምነቱ...
-
በታላቁ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ የሚኒስትሩ እና የግድቡ ዋና ሥራ አስኪያጅ ተቃርኖ
October 17, 2019ከትላንት በስቲያ ቀትር ላይ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ዋና ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር_ክፍሌ ሆሮ በቴሌቭዥን መስኮት ብቅ ብለው...
-
ኢትዮ ቴሌኮም የ47 የSMS አጫጭር መረጃ አቅራቢ ድርጅቶችን ፍቃድ አቋረጠ
September 14, 2016ደንበኞች ከፍቃዳቸው ውጭ አጫጭር መረጃዎች እንደሚላክላቸው እና አገልግሎቱን ማቋረጥ ሲፈልጉም ማቋረጥ አለመቻላቸዉ