-
የነጃዋር መሐመድ እና የቤተሰቦቻቸው የባንክ አካውንት መታገዱ ተሰማ
July 31, 2020የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያን ተከትሎ በቁጥጥር ሥር የዋሉ ሰዎች እና የቤተሰብ አባላት የባንክ አካውንት እንዲታገድ በመደረጉ...
-
ዛሬ የዓለም ሬንጀር ቀን ነው
July 31, 2020ዛሬ የዓለም ሬንጀር ቀን ነው፡፡ እናንተ የዱር ሕይወት ጀግኖች ከጎናችሁ ነን፡፡ በዓሉን በዱር ለምታሳልፉ ሬንጀር ሙስሊሞች...
-
በቤንሻንጉሉ ጥቃት የህውሓት እጅ አለበት
July 30, 2020በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን ጉባ ወረዳ በንጹሐን ዜጎች ላይ ጥቃት ያደረሰው ታጣቂ ኃይል በህውሓት ስልጠናና...
-
በአቶ ጃዋር መሀመድ ላይ 12 ተጨማሪ የምርመራ ቀናት ተፈቀደ
July 29, 2020ፍርድ ቤቱ በወንጀል ድርጊት በተጠረጠሩት አቶ ጃዋር መሐመድ ላይ 12 ተጨማሪ የምርመራ ቀናት ፈቀደ። በፌዴራል የመጀመሪያ...
-
አቶ በቀለ ገርባ የአመፅ ቅስቀሳ ትዕዛዝ ያስተላለፉት …
July 29, 2020አቶ በቀለ ገርባ የአመፅ ቅስቀሳ ትዕዛዝ ያስተላለፉት በአካል በመገኘትና በስልክ መሆኑን ፖሊስ አረጋግጫለሁ አለ ‹‹እንድታሰር የተደረገው...
-
ሀብታቸውን ያላስመዘገቡ የመንግስት ተሿሚዎች ስም ዝርዝር ለህዝብ ይፋ ያደረጋል ተባለ
July 27, 2020የፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን 90 በመቶ የሚሆኑ የመንግስት ተሿሚዎች ፣ የህዝብ ተመራጮች እና ሌሎች የሀብት...
-
የመከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል አደም መሐመድ ይናገራሉ:-
July 25, 2020~ ከህግ ውጪ ሆኖ፤ በተለይ በሕዝቦች መካከል ቁርሾ በመፍጠር፤ ግጭት በመፍጠር፤ በሃይማኖትና በተለያዩ ምክንያቶች ሰዎች እየተፈረጁ...
-
ልደቱ አያሌው ታሰሩ
July 24, 2020የቀድሞ የኢዴፓ ሊቀመንበር አቶ ልደቱ አያሌው በዛሬው ዕለት በኦሮሚያ ፖሊስ መታሰራቸውን የወቅቱ የኢዴፓ ኘረዝደንት አቶ አዳነ...
-
“እርምጃው ይቀጥላል” ~ የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣን
July 21, 2020“እርምጃው ይቀጥላል” ~ የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣን የሕዝብን ደህንነት አደጋ ላይ የሚጥሉ መልዕክቶችን በሚያስተላልፉ መገናኛ ብዙኃን ላይ...
-
“ድረሱልን፣ አትርፉን” ለሚል ጥሪ፤ “ስብሰባ ላይ ነን” የሚል ምላሽ
July 21, 2020“በስንቱ እንቃጠል እናንተ?! የሕይወታችንንና የንብረታችንን ደህንነት ለምን አይነት ሰዎች ውሳኔና አመራር እንደሰጠን ማሰቡ እንዴት ያስፈራል? እንዴት...