-
ትምህርት ሚኒስቴር በአንዳንድ ዩኒቨርሰቲዎች ትምህርት መቋረጡን አረጋገጠ
November 14, 2019የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በአንዳንድ ዩኒቨርሰቲዎች ትምህርት መቋረጡን አረጋገጠ – የአስተዳደር አካላት እና የዩኒቨርሲቲ አመራሮች...
-
“የሰኔ 15ቱ ጥቃት የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ነበር”ጠ/ዐቃቤ ሕግ
November 14, 2019በባህር ዳር እና አዲስ አበባ በከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ላይ የተፈፀሙት ጥቃቶች በብርጋዴር ጀኔራል አሳምነው ፅጌ...
-
የጥላቻ ንግግር ህጉና ህገ-መንግስቱ!
November 13, 2019የጥላቻ ንግግር ህጉና ህገ-መንግስቱ! | (በአፊላስ አእላፍ) ለጥቅል ግንዛቤ ይረዳን ዘንድ፤ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የጥላቻ...
-
“የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች የጥቃት ሰለባ እንዳይሆኑ ሁላችንም የድርሻችንን እንወጣ!” – ማኀበረ ቅዱሳን
November 13, 2019አገር የምትለማው በተማሩት ትምህርት እና በቀሰሙት ዕውቀት ትውልድን የሚጠቅም ምሁራን ሲኖሯት ነው። ትውልድን የሚጠቅም ነገር ይገኛል...
-
በደንቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ያሉ ተማሪዎች በስጋት ውስጥ መሆናቸውን ተናገሩ
November 13, 2019በደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ሕዳር 1 ቀን 2012 ዓ.ም በግምት ምሽት 2፡00 አካባቢ በተፈጠረ ግጭት የአንድ ተማሪ...
-
የከፍተኛ ትምህርት ዝቅተኛ ተማሪዎች
November 13, 2019የከፍተኛ ትምህርት ዝቅተኛ ተማሪዎች። ወላጅና መንግሥት ያልገራው ትውልድ። ከስናፍቅሽ አዲስ በተቃራኒ ሀገር መኖር ከባድ ነው። በሌላው...
-
የረሃብ አለንጋ በቅርብ ርቀት እየጠበቀን ነው
November 12, 2019የረሃብ አለንጋ በቅርብ ርቀት እየጠበቀን ነው አብዱራህማን አህመዲን፤ የቀድሞ የፓርላማ አባል (Email: ahayder2000@gmail.com) ብዙዎች እንደሚስማሙት ይህ...
-
ግጭት የቆሰቀሰው ግለሰብ ለፍርድ ይቅረብ ሲሉ ሶስት ምግባረ ሰናይ ድርጅቶች ጠየቁ
November 12, 2019ተቀማጭነታቸው በዩናይትድ ስቴትስ አሜሪካ የሆኑ አለምአቀፍ የኢትዮጵያዊያን የጋራ ግብረሀይል፣ የኢትዮጵያ ማህበረሰባዊ ድርጅቶች ትብብር ፣ አድማስ የአማራ...
-
በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ለማረጋጋት የሚደረገው ጥረት ቀጥሏል
November 12, 2019~ተማሪዎች አንማርም በማለታቸው የትላንቱ ውይይት ተቋርጧል፣ በወልድያ ዩኒቨርሲቲ የተፈጠረውን አለመረጋጋት ለመፍታት የሚደረገው ጥረት በትላትናው ዕለትም ቀጥሎ...
-
አሰቃቂው የአባትና ልጅ ግድያ
November 11, 2019አክቲቪስት ጃዋር መሃመድ “ጠባቂዎቼ ሊወሰዱብኝ ነው” የሚል መልዕክት በማህበራዊ ድረ ገፁ ማስተላለፉን ተከትሎ ከፍተኛ ግጭትና ጥቃት...