Stories By Staff Reporter
-
ህግና ስርዓት
በምሥራቅ እና ምዕራብ ሐረርጌ ክርስቲያኖች እና አብያተ ክርስቲያን የጥቃት ዒላማ ሆነዋል
November 15, 2019በኦሮምያ ክልላዊ መንግሥት በምሥራ ቅ እና ምዕራብ ሐረጌ የሚገኙ ክርስቲያኖች እና አብያተ ክርስቲያን በአክራሪዎች ጥቃት እየተፈጸመባቸው...
-
ኢኮኖሚ
ወይዘሮ ትልቅ ሰው ለአማራ ክልል የቱሪዝም ኢንዱስትሪ ትልቅ ስጦታ ሰጡ
November 15, 2019ወይዘሮ ትልቅ ሰው ለአማራ ክልል የቱሪዝም ኢንዱስትሪ ትልቅ ስጦታ ሰጡ። ባህር ዳር ግራንድ ሆቴል ከስድስት ወር...
-
ህግና ስርዓት
ሌሎችን ይነክሳል ብለህ የተዉከው ውሻ
November 15, 2019ሌሎችን ይነክሳል ብለህ የተዉከው ውሻ (በሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት) አሜሪካ ታሊባንን ስትረዳ ያሰበቺው ሶቪየት ኅብረትን...
-
ህግና ስርዓት
ማንነት እና እምነትን መሠረት ያደረጉ ጥቃቶችን የሚያነሳሱና የሚፈጽሙ አካላት ለህግ ሊቀርቡ ይገባል-ኢዜማ
November 15, 2019በሀገሪቱ ዜጎች ላይ ማንነት እና እምነትን መሠረት ያደረጉ ጥቃቶችን የሚፈጽሙና የሚያነሳሱ አካላት ለህግ ሊቀርቡ እንደሚገባ የኢትዮጵያ...
-
ህግና ስርዓት
ሰላምን ከጦርነት፣ መፍረስን ካለመፍረስ የሚለይ ቀይ መስመር የለም!
November 15, 2019ሰላምን ከጦርነት፣ መፍረስን ካለመፍረስ የሚለይ ቀይ መስመር የለም! (በድሉ ዋቅጅራ) . ‹‹እንደቀልድ፣ሳናውቀው አገራችን ወደ ፍርስራሽነት ተቀየረች››...
-
ዜና
“ሃገራዊ ምርጫ የሚራዘም ከሆነ ትግራይ የራሷን ምርጫ ታካሂዳለች”
November 14, 2019የህወሓት ልሳን የሆነው ወይን መጽሄት በትናንትናው ዕለት ይዞት በወጣው 48 ገጽ ያለው ዕትም በሀገር ደረጃ በዘንድሮው...
-
ህግና ስርዓት
እያናወጠን ያለው ቡድን ኦሮሞንም ኢስላምንም አይወክልም
November 14, 2019እያናወጠን ያለው ቡድን ኦሮሞንም ኢስላምንም አይወክልም፤ ሀበሻን የሚጠላ ኢስላም፣ ለኦሮሞ ኦርቶዶክስ ወንድሙ እምነት የማይገደው ኦሮሞ የለምና፤...
-
ህግና ስርዓት
ትምህርት ሚኒስቴር በአንዳንድ ዩኒቨርሰቲዎች ትምህርት መቋረጡን አረጋገጠ
November 14, 2019የሳይንስ እና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር በአንዳንድ ዩኒቨርሰቲዎች ትምህርት መቋረጡን አረጋገጠ – የአስተዳደር አካላት እና የዩኒቨርሲቲ አመራሮች...
-
አስገራሚ
ከፅዳት ሠራተኝነት እስከ አብራሪነት
November 14, 2019ከወደ ናይጄሪያ የተሰማ የአንድ ስኬ ታማ ግለሰብን ታሪክ ልናስነብባችሁ ወደናል። ኢንተለጀንስ ዶት ኮም እንዳስነበበው ግለሰቡ አብራሪ...
-
ማህበራዊ
በሲዳማ ህዝበ ውሳኔ ድምጽ ለመስጠት ሁለት ሚሊዮን ገደማ መራጮች ተመዝግበዋል
November 14, 2019ህዳር 10/2012 በሚካሄደው የሲዳማ ህዝበ ውሳኔ ድምጽ ለመስጠት ሁለት ሚሊዮን ገደማ መራጭ መመዝገባቸውን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ...