Connect with us

Staff Reporter

Stories By Staff Reporter

 • ኮቪድ 19ን ለመከላከል የወጣውን መመሪያ ማብራሪያ ኮቪድ 19ን ለመከላከል የወጣውን መመሪያ ማብራሪያ

  ጤና

  ኮቪድ 19ን ለመከላከል የወጣውን መመሪያ  ማብራሪያ

  By April 5, 2021

  ኮቪድ 19ን ለመከላከል የወጣውን መመሪያ  ማብራሪያ ስለ ስብሰባ፤ ስለ ስብሰባ የሚደነግገው አንቀጽ ውይይት ማድረግ የሚፈልግ የትኛውም...

 • እሾሁን በጋራ... እሾሁን በጋራ...

  ነፃ ሃሳብ

  እሾሁን በጋራ…

  By April 5, 2021

  እሾሁን በጋራ… ሁሉም የሚያምረው በሀገር ነው። (ሙፈሪያት ካሚል) ሀገር ማለትም ሰዉ ነው፣ ሰዉነትም ነዉ። ሰውነት ደግሞ መከባበርን፣ መተሳሰብን፣ ርህራሄን፣ መደማመጥን፣ አንዱ የሌላዉን ህመም መታመምን ይሻል። ሁሉም የሚያምረው በሀገር ነው፣ ሀገር ሰላም መሆንን ትሻለች። ለዚህ ደግሞ መንግስት፣ መላው ህብረተሰብ በተደራጀ መንገድ እያንዳንዳችን እንደ ዜጋ በጋራ አንድ ሆነን ስንቆም ነው። ውድ ወገኖቼ! እጅግ የሚያሳዝኑ፣ ልብ የሚሰብሩ፣ የሚያሳፍሩም ጭምር ጭካኔ የተሞላባቸው ድርጊቶች በተለያዩ ጊዜያት አጋጥመዋል፣ እያጋጠሙም ይገኛል። ይቆጫሉ፣ ያበሳጫሉ፣ ያሳምማሉ፣ ያሳዝናሉ። መንስኤና መፍትሄዎቻቸውን ከመነጋገርና በጋራ ለመጋፈጥ ከመወሰን ውጪ አማራጭ የለንም። ከራሳቸው ጥቅም አኳያ የኢትዮጵያ መንገድ ያልተዋጠላቸው ሀይሎች ከዉስጥና ከዉጭ ካሉ ቡድኖች ጋር በመመሳጠር ሰላሟን የሚነሱ ልማቷን የሚያስተጓጉሉ፣ የዴሞክራሲ ትልሞቿን የሚገዳደሩ ስሱ(sensitive) አጀንዳዎችን ለይተዉ መስራት ከጀመሩ ዋል አደር ብሏል። ይህ ከውስጥ ድካማችን ጋር ተዳምሮ ጠላቶቻችን የሚመኙት ሁኔታ ውስጥ እንደምንገኝ ምን ያህል አስተዉለናል? ኢትዬጵያ ዉስጥ የብሄር ፣ የሀይማኖት ጉዳዮች እጅግ ስሱ (sensitive) መሆናቸው ይታወቃል። የጠላቶቻችን ስልትም እዚህ ላይ ያነጣጠረ ሆኖ የሞት የሽረት ትግል የሚያደርጉበት የዉስጥ ሁኔታችን ለዘመናት በዞሩ ዕዳዎችና በአዳዲስ ክስተቶች ድምር ውጤት መላጋት ምቹ ሁኔታ መሆኑን በመገምገም  ይህን በተለያዩ ስልቶች በማባባስ እንዳንደማመጥም ጭምር ከፍተኛ መዋዕለ ነዋይ መድቦ ሰፊ ርብርብ እያደረጉ ይገኛል። ብዙዎቹን እንቅስቃሴዎች እና ሙከራዎች በተግባር እያየናቸው ነው። እያስተዋልናቸው ነውን? መኖር፣ መታመም፣ መሞት፣ በወጉ መቀበር ማበድም ጭምር ሰላማዊ ሀገር ይሻሉ። ከያኒው እንዳለው “ሰው የሞተ እንደው በሀገር ይለቀሳል በሀገር …” ዉድ ወገኖቼ ሰክኖ መነጋገር የሚሹ በርካታ ዕዳዎች አሉን የጀመርነው አለ አጠናክረን መቀጠል የሚጠይቀን። አብዛኞቹ ዕዳዎች የትውልዱ ያልሆኑ ግን ተነጋግሮ የመፍታት ሀላፊነትን የተሸከምንበት ነው። ደግሞም ማድረግ የምንችለውና የሚገባን። ሀገር በትዉልዶች ቅብብሎሽ ነውና የምትገነባው። አዎ ባለዕዳዎች ነን። ለምን በዚህ ወቅት ሀገሬን በሁሉም አቅጣጫ ሰቅዞ መያዝ ተፈለገ?...

 • በ‹‹ሰባራ ወንበር›› እና በ‹‹የፉክክር ቤት›› መካከል ላይ፤ በ‹‹ሰባራ ወንበር›› እና በ‹‹የፉክክር ቤት›› መካከል ላይ፤

  ነፃ ሃሳብ

  በ‹‹ሰባራ ወንበር›› እና በ‹‹የፉክክር ቤት›› መካከል ላይ፤

  By April 5, 2021

  በ‹‹ሰባራ ወንበር›› እና በ‹‹የፉክክር ቤት›› መካከል ላይ፤ (ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ) ከአመት በፊት ‹‹ዴስትኒይ ኢትዮጵያ›› የተባለ ድርጅት...

 • የእንስሳት ለህጻናት ርህራሄ የእንስሳት ለህጻናት ርህራሄ

  ነፃ ሃሳብ

  የእንስሳት ለህጻናት ርህራሄ

  By April 5, 2021

  የእንስሳት ለህጻናት ርህራሄ (ኘሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ) ልብ ብላችሁ ከሆነ እንስሳት የእንስሳትንም ሆነ የ ሰውን ህጻናት አይበሉም።...

 • ዜጎች ላይ የሚፈፀመው ጥቃት በገለልተኛ ኮሚሽን እንዲጣራ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጠየቁ ዜጎች ላይ የሚፈፀመው ጥቃት በገለልተኛ ኮሚሽን እንዲጣራ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጠየቁ

  ዜና

  ዜጎች ላይ የሚፈፀመው ጥቃት  በገለልተኛ ኮሚሽን እንዲጣራ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጠየቁ

  By April 5, 2021

  ዜጎች ላይ የሚፈፀመው ጥቃት  በገለልተኛ ኮሚሽን እንዲጣራ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጠየቁ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን)፣ ባልደራስ...

 • ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር፤ ኢትዮጵያን ቆፍጠን ብለው ይምሯት፤ ህግን በአለንጋዎ ያስከብሩ፤ አሊያ ቀጣዩ ሲመትዎ በሻሻ ብቻ መከበሩ አይቀርም ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር፤ ኢትዮጵያን ቆፍጠን ብለው ይምሯት፤ ህግን በአለንጋዎ ያስከብሩ፤ አሊያ ቀጣዩ ሲመትዎ በሻሻ ብቻ መከበሩ አይቀርም

  ነፃ ሃሳብ

  ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር፤ ኢትዮጵያን ቆፍጠን ብለው ይምሯት፤ ህግን በአለንጋዎ ያስከብሩ፤ አሊያ ቀጣዩ ሲመትዎ በሻሻ ብቻ መከበሩ አይቀርም

  By April 3, 2021

  ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር፤ ኢትዮጵያን ቆፍጠን ብለው ይምሯት፤ ህግን በአለንጋዎ ያስከብሩ፤ አሊያ ቀጣዩ ሲመትዎ በሻሻ ብቻ መከበሩ...

 • የህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር ዛሬ ይጀመራል የህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር ዛሬ ይጀመራል

  ዜና

  የህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር ዛሬ ይጀመራል

  By April 3, 2021

  የህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር ዛሬ ይጀመራል የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር በሆነችው በዲሞክራቲክ ሪፓብሊክ ኮንጎ አደራዳሪነት የሚካሄደው የህዳሴ...

 • ባለስልጣኑ በ1 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር ወጪ አዲስ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በይፋ ያስጀምራል ባለስልጣኑ በ1 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር ወጪ አዲስ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በይፋ ያስጀምራል

  ዜና

  ባለስልጣኑ በ1 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር ወጪ አዲስ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በይፋ ያስጀምራል

  By April 2, 2021

  ባለስልጣኑ በ1 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር ወጪ አዲስ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በይፋ ያስጀምራል የአዲስ አበባ ከተማ...

 • "መንግስት ተጠያቂነትን የሚያሰፍን የእርምት እርምጃ በአስቸኳይ እንዲወስድ እንጠይቃለን" "መንግስት ተጠያቂነትን የሚያሰፍን የእርምት እርምጃ በአስቸኳይ እንዲወስድ እንጠይቃለን"

  ዜና

  “መንግስት ተጠያቂነትን የሚያሰፍን የእርምት እርምጃ  በአስቸኳይ እንዲወስድ እንጠይቃለን”

  By April 2, 2021

  “መንግስት ተጠያቂነትን የሚያሰፍን የእርምት እርምጃ  በአስቸኳይ እንዲወስድ እንጠይቃለን” ~ ከኢዜማ የተሰጠ መግለጫ በሀገራችን በተደጋጋሚ እየተከሰተ ያለውን...

 • ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ! ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ!

  ዜና

  ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ!

  By April 2, 2021

  ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ! “በአሁኑ ሰዓት የድሃ ሞት እና ጭፍጨፋ እንዲሁም ያልተረጋጋች ሃገር መፍጠር የእርካታ ምንጫቸውና መኖሪያቸው...

More Posts
To Top