Connect with us

ጠ/ሚ ዐብይ አሕመድ ባህርዳር ናቸው

ጠ/ሚ ዐብይ አሕመድ ባህርዳር ናቸው
Photo: Social Media

ዜና

ጠ/ሚ ዐብይ አሕመድ ባህርዳር ናቸው

ዶ/ር ዐብይ ከቀዳማዊ እመቤት ዝናሽ ታያቸው ጋር በመሆን ዛሬ ማለዳ ባህርዳር ከተማ አየር ማረፊያ  ሲደርሱ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።

ጠ/ሚኒስትሩ በቆይታቸው በከተማዋ የተገነባውን ኢንዱስትሪ ፓርክ ይመርቃሉ ተብሎ ይጠበቃል።

በሌላ ዜና የእንጦጦ ፓርክ የፊታችን ቅዳሜ መስከረም 30 ቀን 2013 ዓ.ም እንደሚመረቅ ታውቋል። ፓርኩ ከጥቅምት 1 ቀን ጀምሮ ለሕዝብ ጉብኝት ክፍት ይሆናል ተብሏል። 

 

 እንጦጦአዲስ አበባ ከፍተኛ ቦታ ሲሆን ዳግማዊ ምኒልክ አዲስ አበባን ሲቆረቁሩ ከአንኮበር መጥተው ያረፉበት እና ቤተ መንግስታቸውን የስሩበት ታሪካዊ ቦታ ነው። እንጦጦ የእንጦጦ ሰንሰለታማ ተራራ አንዱ ክፍል ሲሆን ርዝመቱ ከባህር ወለል በላይ 3200 ሜትር ይደርሳል።

Click to comment

More in ዜና

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top