Connect with us

የትግራይ ክልል ምክር ቤት ለፌደሬሽን ምክር ምላሽ ሰጠ

የትግራይ ክልል ምክር ቤት ለፌደሬሽን ምክር ምላሽ ሰጠ

ህግና ስርዓት

የትግራይ ክልል ምክር ቤት ለፌደሬሽን ምክር ምላሽ ሰጠ

የትግራይ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ የፌደሬሽን ምክር ቤት ምርጫ አታካሂዱ የማለት ስልጣን የለውም ብሏል።

በዚህ ምላሻቸውን በያዘው ደብዳቤ ላይም የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ለክልሉ ምርጫ አታካሂዱ ብለው የመጻፍ ሥልጣን እንደሌላቸው አሳስበዋል።

አፈ ጉባኤው የፌዴሬሽን ምክር ቤትን ደብዳቤ ሕገመንግሥታዊ መሰረት የሌለው በማለት የገለፁት ሲሆን፣ “የሕገ መንግሥት መርሆዎችን የሚጥስ፣ የብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦችን ሉአላዊ የስልጣን ባለቤትነትን የሚጻረር” በመሆኑ የትግራይ ክልል መንግሥትና ህዝብ እንደሚቃወሙት ገልፀዋል።

 

 

 

 

የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ በፃፉት ደብዳቤ ላይ ምክር ቤቱ ስድስተኛው አገራዊና ክልላዊ ምርጫ እንዲራዘምና የምክር ቤቶችንና የፌደራል አስፈፃሚ አካላትን ስልጣንና የስራ ዘመን ለማራዘም የወሰነውን ውሳኔ አለመቀበሉን በመጥቀስ የኢትዮጵያ የፌደራል ስርዓትን የሚጎዳ አካሄድ መሆኑን ገልጿል። #BBC

Click to comment

More in ህግና ስርዓት

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top