Connect with us

በማረሚያ ቤት በሚገኝ ታራሚ ላይ የኮሮና ቫይረስ እንዳልተገኘ ተገለጸ

በአንድም የሀገሪቱ ማረሚያ ቤት በሚገኝ ታራሚ ላይ የኮሮና ቫይረስ እንዳልተገኘ የጤና ሚኒስቴር ገለጸ
Photo: Facebook

ጤና

በማረሚያ ቤት በሚገኝ ታራሚ ላይ የኮሮና ቫይረስ እንዳልተገኘ ተገለጸ

ትላንት የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ልያ ታደሰ በተገኙበት የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን አስመልክቶ መግለጫ መሰጠቱ ይታወቃል።

በመግለጫውም በአዲስ አበባ ከተማ በልደታ ክፍለ ከተማ በሚገኝ በአንድ ፖሊስ ጣቢያ በእስረኞች እና ጉዳያቸውን በሚያስፈፅሙ ሰዎች መካከል በተፈጠረ ንኪኪ በአንድ የቫይረሱ ታማሚ ምክንያት 66 ሰዎች ቫይረሱ እንደተገኘባቸው ተገልጸዋል።

ከዚህ ውጭ “በማረሚያ ቤት በሚገኙ የህግ ታራሚዎች ላይ ቫይረሱ ተገኝቷል” በሚል የተናሰፈው መረጃ የተሳሳተ ነው ሲል የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።

በኢትዮጵያ በየትኛውም ማረሚያ ቤት ውስጥ በሚገኙ እንድም የህግ ታራሚ ላይ እስካሁ ን የኮሮና ቫይረስ አልተገኘም ብሏል የጤና ሚኒስቴር።

Click to comment

More in ጤና

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top