Connect with us

መረጃ አዘል ጥያቄ

መረጃ አዘል ጥያቄ
Photo Facebook

ፓለቲካ

መረጃ አዘል ጥያቄ

#መረጃ_አዘል_ጥያቄ

የፌደራል መንግሥት የኮቪድ19 ምክንያት ቀጣዩን ምርጫ ለማካሄድ አስቸጋሪ በመሆኑ አራት የመፍትሄ አማራጮችን አቅርቦ ሰሞኑን ከተቀናቃኝ ፓርቲዎች ጋር መምከሩ ይታወሳል።

እነዚህ አራት አማራጮች የሚከተሉት ናቸው።

1. የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤትን መበተን

2. የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማወጅ

3. ህገ መንግስት ማሻሻል

4. የህገ መንግስት ትርጓሜ መጠየቅ ናቸው።

#ጥያቄ

~እነዚህ አማራጮች በተጨባጭ አገሪቱ የገባችበትን አጣብቂኝ ለማለፍ ያስችላሉ ብለው ያምናሉ? (ማስታወሻ:-ጨዋነት የጎደላቸው አስተያየቶችን አናስተናግድም

Click to comment

More in ፓለቲካ

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top