Connect with us

በእህል በረንዳ 60 ሰዎች በቁጥጥረ ስር ዋሉ

በእህል በረንዳ አካባቢ የድለላ ስራ ለመስራት በሚል 60 ሰዎች በአንድ ቦታ ላይ ተሰባስበው በመገኘታቸው በቁጥጥረ ስር ዋሉ
Photo Facebook

ህግና ስርዓት

በእህል በረንዳ 60 ሰዎች በቁጥጥረ ስር ዋሉ

በእህል በረንዳ አካባቢ የድለላ ስራ ለመስራት በሚል 60 ሰዎች በአንድ ቦታ ላይ ተሰባስበው በመገኘታቸው በቁጥጥረ ስር ዋሉ

በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ የእፎይታ አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ ልዩ ቦታው እህል በረንዳ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ላይ አዋጁን በመተላለፍ የድለላ ስራ ለመስራት ነው በሚል 60 ሰዎች በአንድ ቦታ ላይ ተሰባስበው በመገኘታቸው በፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ፡፡

የመምሪያ የወንጀል መከላከል ዲቪዚዮን ሃላፊ ዋና ኢንስፔክተር ዋጋ ፀጋዬ እንደገለፀት ትናንት ሚያዚያ 21 ቀን 2012 ዓ/ም በቁጥጥር ስር የዋሉት ሰዎች ከዚህ ቀደም በጤና ባለሙያዎች እና በፖሊሶች ርቀታቸውን ጠብቀው እንዲሰሩ በተደጋጋሚ ቢነገራቸውም ሃሳቡን ተቀብለው ተግባራዊ ባለማድረጋቸው አዋጁ በሚያዘው መሰረት በቁጥጥር ስር ውለው በህግ ተጠያቂ እንዲሆኑ ተደርጓል።

Continue Reading
Advertisement News.et Ad
You may also like...
Click to comment

More in ህግና ስርዓት

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top