Connect with us

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽነር የዶ/ር ዳንኤል በቀለ መልዕክት

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽነር የዶ/ር ዳንኤል በቀለ መልዕክት
Photo Facebook

ህግና ስርዓት

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽነር የዶ/ር ዳንኤል በቀለ መልዕክት

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽነር የዶ/ር ዳንኤል በቀለ መልዕክት

‹‹መደበኛ ያልሆነ የመሬት አያያዝ እና የቤት ግንባታ መስፋፋት አዲስ አበባን ጨምሮ በብዙ ከተሞች ትልቅ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግር ነው፡፡

ሆኖም በአሁኑ #ኮቪድ19 ወቅት ቤተሰቦችን በሃይል ከመኖሪያቸው ማስወጣት ሴቶችና ሕጻናትን ጨምሮ በተለይ ለመብት ጥሰት ተጋላጭ ለሆኑ ሰዎች ትልቅ አደጋ አለው፡፡ አዳዲስ መደበኛ ያልሆነ የመሬት አያያዝ እና መደበኛ ያልሆነ የቤት ግንባታን መከላከል ያስፈልጋል።

ነገር ግን በዚህ የአስቸካይ ጊዜ ወቅት መደበኛም ባይሆኑም ነባር ነዋሪዎችን ከመኖሪያቸው በሃይል ማስወጣት ለጊዜው እንዲታቀብ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ጥሪ ያቀርባል።››

“Informal settlement is a major socio-economic problem in most cities including Addis Ababa. Forced eviction of families during #COVID19 poses great risk for vulnerable people including women and children. While there is a legitimate need to prevent new informal settlements, Ethiopian Human Rights Commission calls for moratorium on forced eviction of existing settlements during the state of emergency period.”

Click to comment

More in ህግና ስርዓት

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top