Connect with us

በኢትዮጵያ ሁለት ተጨማሪ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተገለጸ

በኢትዮጵያ ሁለት ተጨማሪ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተገለጸ
Photo Facebook

ዜና

በኢትዮጵያ ሁለት ተጨማሪ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተገለጸ

በኢትዮጵያ ሁለት ተጨማሪ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተገለጸ

በኢትዮጵያ ሁለት ተጨማሪ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተገለጸ።
ባለፉት 24 ሰአታት በተደረገ የ1073 ላቦራቶሪ ምርመራ ሁለት ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ አስታውቀዋል።

አንደኛው ከአሜሪካ የመጣና በለይቶ ማቆያ ውስጥ የነበረ ሲሆን የአሜሪካ ዜግነት ያለው ትውልደ ኢትዮጵያዊ ነው። ሁለተኛው ደግሞ የአፋር ክልል ገዋኔ ከተማ ነዋሪና የጉዞ ታሪክ የሌለው ነው ተብሏል።

በትናንትናው እለት አምስት ሰዎች ያገገሙ ሲሆን እስካሁን ያገገሙት ታማሚዎች ቁጥርም 21 መድረሱን ዶክተር ሊያ አስታውቀዋል።

በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ውስጥ የተያዙ ሰዎች ቁጥርም 116 ደርሷል። | (ኢ ፕ ድ)

Click to comment

More in ዜና

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top