Connect with us

አብን ቀድሞውኑ የአባሎቼ እስር ፖለቲካዊ ነበር አለ

አብን ቀድሞውኑ የአባሎቼ እስር ፖለቲካዊ ነበር አለ
Photo: Facebook

ፓለቲካ

አብን ቀድሞውኑ የአባሎቼ እስር ፖለቲካዊ ነበር አለ

አቶ ክርስቲያን ታደለ እና አቶ በለጠ ካሳን ጨምሮ ሌሎች የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) አባላትንና አመራሮች ትላንት የካቲት 17 ቀን 2012 ዓ.ም ከእስር ተፈተዋል፤

ላለፉት ከ8 ወራት በፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ክስ ተመስርቶባቸው በመንግሥታዊ እገታ ሥር የቆዩት፦

1ኛ) ክርስቲያን ታደለ፦ የአብን ፖለቲካ ጉዳዮች ኃላፊ
2ኛ) በለጠ ካሳ፦ የአብን ፅሕፈት ቤት ኃላፊ የነበሩ
3ኛ) ሲሳይ አልታሰብ፦ የአብን የማዕከላዊ ኮሚቴ አባል

4ኛ) አማረ ካሴ፦ የአብን የአዲስ አበባ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ የነበረ
5ኛ) ፋንታሁን ሞላ፦ የአብን ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል
6ኛ) አስጠራው ከበደ፦ የአብን አባል
7ኛ) አየለ አስማረ፦ የአብን አባል ናቸው።

Click to comment

More in ፓለቲካ

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top