Connect with us

ዶ/ር አረጋዊ በርሔ የሕዳሴ ግድብ ግንባታ ሕዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብ/ም/ቤት ጽ/ቤት ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙ 

ዶ/ር አረጋዊ በርሔ የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ሕዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብ/ም/ቤት ጽ/ቤት ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙ
Ethiopian Broadcasting Corporation

ዜና

ዶ/ር አረጋዊ በርሔ የሕዳሴ ግድብ ግንባታ ሕዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብ/ም/ቤት ጽ/ቤት ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙ 

ዶ/ር አረጋዊ በርሔ የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ሕዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብ/ም/ቤት ጽ/ቤት ዋና ዳይሬክተር ሆነው ተሾሙ 

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዶ/ር አረጋዊ በርሔን የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ሕዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብ/ም/ቤት ጽ/ቤት ዋና ዳይሬክተር አድርገው ሾመዋል።

ዶ/ር አረጋዊ በርሔ ከጥቅምት 04 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ሕዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብ/ም/ቤት ጽ/ቤት ሆነው መሾማቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት አስታውቋል ሲል ኢቢሲ ዘግቧል።

ዶ/ር አረጋዊ ከህወሓት ነባር ታጋዮች አንዱ ሲሆኑ በአሁኑ ወቅት የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር (ትዴት) ሊቀመንበር ናቸው።

ከአንድ ወር በፊት በተመሳሳይ ሁኔታ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የተቀናቃኝ ፓርቲ መሪውን ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስን የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ምክትል ሥራ አስኪያጅ ተደርገው መሾማቸው አይዘነጋም። 

ፕሮፌሰር በየነ የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /ኢሶዴፓ/ ሊቀመንበር መሆናቸው ይታወቃል፡፡

Click to comment

More in ዜና

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top