Connect with us

ኢትዮጵያዊው አትሌት ሹራ ቂጣታ 40ኛውን የወንዶች ለንደን ማራቶን አሸነፈ

ኢትዮጵያዊው አትሌት ሹራ ቂጣታ 40ኛውን የወንዶች ለንደን ማራቶን አሸነፈ
Ethiopia’s Shura Kitata wins the elite men’s race Pool. Photograph: Richard Heathcote/Reuters

ስፖርት

ኢትዮጵያዊው አትሌት ሹራ ቂጣታ 40ኛውን የወንዶች ለንደን ማራቶን አሸነፈ

ኢትዮጵያዊው አትሌት ሹራ ቂጣታ 40ኛውን የወንዶች ለንደን ማራቶን አሸነፈ

ሲጠበቅ የነበረውን የለንደን ማራቶን ኢትዮጵያዊው ሹራ ቂጣታ ቶላ ሲያሸንፍ ሌላኛው ኢትዮጵያዊ ሲሳይ ለማ ሶስተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቋል።

ሹራ ቂጣታ ቶላ 2 ሰዓት ከ5 ደቂቃ ከ41 ማይክሮ ሰከንድ በመግባት ነው ውድድሩን ያሸነፈው።

ውድድሩን ሊያሸንፍ እንደሚችል በከፍተኛ ሁኔታ ሲጠበቅ የነበረው ኢሊውድ ኬፕቾጌ 8 ደረጃን በመያዝ አጠናቋል።

ኬንያዊው ኪፕቹምባ ሁለተኛ ደረጃ ይዞ ያጠናቀቀ ሲሆን ሌሎቹ ኢትዮጵያውያን ሞስነት ገረመው ፣ ሙሌ ዋሲሁን እና ታምራት ቶላ ከ4 እስከ 6ኛ ያለውን ደረጃ ይዘዋል።

ጠቅላይ ሚኒስተር ዐብይ አህመድ በፌስ ቡክ ገጻቸው ዛሬ በተካሄደው የለንደን ማራቶን አመርቂ ውጤት ላስመዘገቡት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ “ሀገራችን ትኮራባችኋለች::” ብለዋል::

Continue Reading
Advertisement News.et Ad
You may also like...
Click to comment

More in ስፖርት

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top