Connect with us

“ፖሊስ ጣቢያ አለ፤ ድብቅ እስር ቤት ግን ሊኖር አይችልም”

"ፖሊስ ጣቢያ አለ፤ ድብቅ እስር ቤት ግን ሊኖር አይችልም"

ህግና ስርዓት

“ፖሊስ ጣቢያ አለ፤ ድብቅ እስር ቤት ግን ሊኖር አይችልም”

“የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን እያበረረ መንገደኛና ጭነት ያመላልሳል እንጂ እስር ቤት ሊኖረው አይችልም፡፡

ሕግ አይፈቅድለትም፣ ሊኖርም አይችልም፡፡ መንግሥት ያለበት አገር እኮ ነው፡፡ የተባለው ድርጊት ሲፈጸም መንግሥት ዝም ብሎ ይመለከታል? በራሱ መንገድ ያጣራል፡፡

በአየር መንገድ ውስጥ ምንም ዓይነት የተደበቀ እስር ቤት የለም፡፡ ፖሊስ ጣቢያ ግን አለ፡፡ ምክንያም ኤርፖርት እንደመሆኑ መጠን ዓለም አቀፍ መንገደኞች የሚስተናገዱበት ነው፡፡ ፖሊስ አለ ሕግ ያስከብራል፡፡

የስርቆት ወንጀሎች ሲፈጸሙ፣ የጠቀስኩት ዓይነት (የጉዞ ሰነድ) ማጭበርበሮች ሲፈጸሙ፣ የተከለከሉ ዕቃዎች ይዘው ሲንቀሳሱ ፖሊስ ተጠርጣሪዎችን የሚያቆይበትና የሚመረምርበት ፖሊስ ጣቢያ አለ፡፡

ይህን ከሆነ እስር ቤት የሚሉት ሌላ ጥያቄ ነው፡፡ አየር መንገዱ ግን እስር ቤት ሊኖረው አይችልም፡፡…”
አቶ ተወልደ ገብረማርያም፤ የኢት አየር መንገድ ግሩኘ ሲኢኦ

#ሪፖርተር

Continue Reading
Advertisement News.et Ad
You may also like...
Click to comment

More in ህግና ስርዓት

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top