Connect with us

የጥቁሮች ሕይወታ ዋጋ አለው “ብላክ ላይቭስ ማተር”

የጥቁሮች ሕይወታ ዋጋ አለው “ብላክ ላይቭስ ማተር”
Photo: Social media

ህግና ስርዓት

የጥቁሮች ሕይወታ ዋጋ አለው “ብላክ ላይቭስ ማተር”

የሆነችው ዋሽንግተን ዲሲ ከተማ ከንቲባ ወደ ትራምፕ ቤተ-መንግሥት የሚወስደውን መንገድ “ብላክ ላይቭስ ማተር” [የጥቁሮች ሕይወታ ዋጋ አለው] ሲሉ ሰየሙት



አሜሪካ መንግሥት መቀመጫ የሆነችው ዋሽንግተን ዲሲ ከተማ ከንቲባ ወደ ትራምፕ ቤተ-መንግሥት የሚወስደውን መንገድ ብላክ ላይቭስ ማተር [የጥቁሮች ሕይወታ ዋጋ አለው] ሲሉ ሰየሙት።

ዴሞክራቷ ጥቁር አሜሪካዊት ከንቲባ ሚዩሪዬል ባውዘር ‘የጥቁር ሕዝቦች ሕይወት ዋጋ አለው’ የሚል በቢጫ ቀለም ገዘፍ ብሎ የተፃፈበት ወደ ዋይት ሐውስ የሚያቀና መንገድ መርቀው ከፍተዋል።

ከንቲባዋ ፕሬዝደንት ትራምፕ የፌዴራል ሠራዊት ወታደሮችን ከዋሽንግተን እንዲያስወጡ ጠይቀዋል።

Continue Reading
Advertisement News.et Ad
You may also like...
Click to comment

More in ህግና ስርዓት

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top