Connect with us

ቻይና ለአለም የጤና ድርጅት የ 2 ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ ቃል ገባች

ቻይና ለአለም የጤና ድርጅት የ 2 ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ ቃል ገባች
Photo: Facebook

አለም አቀፍ

ቻይና ለአለም የጤና ድርጅት የ 2 ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ ቃል ገባች

ቻይና ቃል የገባችው ድጋፍ ቀዳሚዋ የድርጅቱ ደጋፊና የገንዘብ ምንጭ የሚያደርጋት ይሆናል።

ፕሬዚዳንት ትራምፕ የአለም የጤና ድርጅት ለቻይና ያደላል በሚል ሃገራቸው ስታደርግ የነበረውን ድጋፍ በጊዜያዊነት ማቋረጣቸው አይዘነጋም።

ቻይና ለአለም የጤና ድርጅት የ 2 ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ ቃል ገባች

ቻይና ቃል የገባችው ድጋፍ ቀዳሚዋ የድርጅቱ ደጋፊና የገንዘብ ምንጭ የሚያደርጋት ይሆናል።

ቃል የተገባው የገንዘብ መጠንም አሜሪካ ባለፉት 2 ዓመታት ካደረገችው አጠቃላይ ድጋፍ በሁለት እጥፍ እና ከዚያ በላይ የሚበልጥ ነው። xinua

Continue Reading
Advertisement News.et Ad
You may also like...
Click to comment

More in አለም አቀፍ

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top