Connect with us

የሕገመንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ ለባለሙያዎች ጥሪ አቀረበ

የሕገመንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ ለባለሙያዎች ጥሪ አቀረበ
Photo: Social media

ህግና ስርዓት

የሕገመንግስት ጉዳዮች አጣሪ ጉባዔ ለባለሙያዎች ጥሪ አቀረበ

የሕገመንግሥት አጣሪ ጉባኤ ቀጣዩን ምርጫ በተመለከተ ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበለትን የህገ መንግስት ትርጉም ጥያቄ አሳታፊ በሆነ መልክ ምላሽ ለመስጠት እንዲችል የሙያዊ አስተያየት እንዲሰጡት ለተቋማትና ባለሙያዎች ጥሪ አቀረበ፡፡

ጉባዔው በቀረበለት ጥያቄ መሰረት የውሳኔ ሃሳብን ለፌዴሬሽን ምክር ቤት ለማቅረብ ይችል ዘንድ ነው ጥሪውን ያደረገው፡፡

የተለያዩ በሃገር ውስጥም ሆነ በውጭ ሃገራት የሚኖሩ የህግ በተለይም የህገ መንግስት ባለሙያዎች እና ሌሎች የሚመለከታቸው አካላት በጥሪው መሰረት እንዲሳተፉም ጋብዟል፡፡

Continue Reading
Advertisement News.et Ad
You may also like...
Click to comment

More in ህግና ስርዓት

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top