Connect with us

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 114 ደረሰ

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 114 ደረሰ

ዜና

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 114 ደረሰ

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 114 ደረሰ

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው የ745 ላቦራቶሪ ምርመራ ሶስት (3) ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው እንደተረጋገጠ የጤና ሚኒስቴር ገለፀ ፡፡

ቫይረሱ የተገኘባቸው ሁለቱ ኢትዮጵያዊ ሲሆኑ አንዱ ቻይናዊ ነው።

ከኢትዮጵያውያኖቹ መካከል አንደኛው የጉዞ ታሪክ ያለውና በለይቶ ማቆያ ውስጥ የነበረ መሆኑ ተመልክቷል።

ሁለቱ ሰዎች የቅርብ ጊዜ የጉዞ ታሪክ እንደሌላቸውም ተናግረዋል።

በአጠቃላይ በሀገራችን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር አንድ መቶ አስራ አራት (114) ደርሷል፡፡

 

Click to comment

More in ዜና

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top