Connect with us

በኮሮና ቫይረስ አራት ተጨማሪ ሰዎች መያዛቸው ተገለጸ

በኮሮና ቫይረስ አራት ተጨማሪ ሰዎች መያዛቸው ተገለጸ
Photo Facebook

ጤና

በኮሮና ቫይረስ አራት ተጨማሪ ሰዎች መያዛቸው ተገለጸ

በኮሮና ቫይረስ አራት ተጨማሪ ሰዎች መያዛቸው ተገለጸ

ባለፉት 24 ሰአታት በተደረገ 842 የላቦራቶሪ ምርመራ ተጨማሪ 4 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የጤና ሚኒስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ አስታወቁ።

አራቱም ኢትዮጵያዊያን ሲሆኑ፤ ሁለቱ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ናቸው። አንደኛው የባህርዳር ከተማ ነዋሪ ሲሆን ሌላኛዋ ደግሞ የአዲስ ቅዳም ከተማ ነዋሪ መሆኗ ታውቋል።

ሶስቱ በበሽታው ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያላቸው ሲሆኑ፤ የአንደኛዋ ደግሞ በመጣራት ላይ መሆኑን ዶ/ር ሊያ ገልጸዋል።

በአጠቃላይ በበሽታው የተያዙ ሰዎችም 96 የደረሱ ሲሆን፤ እስካሁን 15 ሰዎች አገግመዋል፤ አንድ ሰው ደግሞ በጽኑ ህክምና መከታተያ ውስጥ ገብቷል።
( ምንጭ:- ኢ ፕ ድ)

Click to comment

More in ጤና

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top