Connect with us

በኮሮና ቫይረስ የተጠቁ ወገኖችቁጥር 82 ደረሰ

በኮሮና ቫይረስ የተጠቁ ወገኖችቁጥር 82 ደረሰ
Photo Facebook

ዜና

በኮሮና ቫይረስ የተጠቁ ወገኖችቁጥር 82 ደረሰ

በኮሮና ቫይረስ የተጠቁ ወገኖችቁጥር 82 ደረሰ

በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓታት የላቦራቶሪ ምርመራ ከተደረገላቸው 447 ግለሰቦች መካከል 8 የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው መረጋገጡን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።

የጤና፣ የግብርና እና የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የትንሳኤ በዓልን አስመልክቶ የኮሮና ቫይረስን መከላከል ላይ መደረግ ስላለበት ጥንቃቄ በዛሬው ዕለት በጋራ መግለጫ ሰጥተዋል።

በዚህ ወቅት የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ተጨማሪ ስምንት ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው መረጋገጡን ገልጸዋል።

(ምንጭ:-ኢዜአ)

Click to comment

More in ዜና

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top