Connect with us

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በኮቪድ-19 ላይ ጥናት ለማካሄድ 10 ሚሊዮን ብር መደበ

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በኮቪድ-19 ላይ ጥናት ለማካሄድ 10 ሚሊዮን ብር መደበ
Photo Facebook

ዜና

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በኮቪድ-19 ላይ ጥናት ለማካሄድ 10 ሚሊዮን ብር መደበ

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በኮቪድ-19 ላይ ጥናት ለማካሄድ 10 ሚሊየን ብር መደበ

በዛሬው እለት በኮቪድ-19 ላይ ጥናት የሚያኪያሂድ የጥናት ቡድን የተቋቋመ ሲሆን ቡድኑ ጥናቱን ለመጀመር ይችል ዘንድ ከተመደበው አጠቃላይ ፈንድ ውስጥ አንድ ሚሊዮን ብር ወጪ ሆኖ ተሰጥቶታል፡፡

የጥናት ቡድኑ አባላት ከተለያዩ ኮሌጆችና ተቋማት ከልዩ ልዩ መስክ የተውጣጡ ምሁራንን ያካተተ ሲሆን የመጀመሪያ ስብሰባውንም በዛሬው እለት መጋቢት 17 ቀን 2012 ዓ.ም አድርጓል፡፡

የጥናት ቡድኑ ይህን ገዳይ የኮሮና ቫይረስ ለመዋጋት ለሚደረገው ጥረት አስተዋፅኦ ለማድረግ ጠቃሚ ግብአት ሊሆን የሚችል የጥናት ግኝቱን እንደሚያቀርብ ይጠበቃል፡፡
(ኢ.ፕ.ድ)

Click to comment

More in ዜና

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top