Connect with us

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 11 ደረሰ

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 11 ደረሰ
Ethiopian Health Minister Dr Lia Tadesse./Photo courtesy of social media

ዜና

በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 11 ደረሰ

ሁለት ተጨማሪ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው መረጋገጡን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታውቀዋል።

ሁለቱም የቫይረስ ተጠቂዎች ኢትዮጵያዊን ሲሆኑ አንደኛው የ28 ዓመት ወጣት ነው። ይህ ኢትዮጵያዊ ቤልጅዬም እና ኔዘርላንድ ተጉዞ የነበረ ነው ተብሏል።

ሁለተኛው ኢትዮጵያዊ ከዱባይ የመጣና የ34 ዓመት ሰው መሆኑ ተገልጿል።

ሁለቱም በመልካም ጤንነት ላይ መሆናቸውንም ሚኒስትሯ አስታውቀዋል።

Ethiopia confirms two more coronavirus cases

Ethiopia has confirmed two more cases of coronavirus in the country, bringing the total number of infected persons to 11 according to health minister Lia Tadesse.

She said, one of those confirmed is a 28 year old man who traveled to the country on March 14, from Belgium while the second man is a 34 year old who flew in, on March 19, and he was detected at the Bole international Airport after he exhibited symptoms of the virus.

Click to comment

More in ዜና

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top