Connect with us

በአሜሪካን ሀገር የሚኖሩት አቶ አማረ ከፈለ በእቴጌ ጣይቱ ስም ቤተ መጻሕፍት አስገንብተው አስረከቡ

በአሜሪካን ሀገር የሚኖሩት አቶ አማረ ከፈለ በእቴጌ ጣይቱ ስም ቤተ መጻሕፍት አስገንብተው አስረከቡ

ባህልና ታሪክ

በአሜሪካን ሀገር የሚኖሩት አቶ አማረ ከፈለ በእቴጌ ጣይቱ ስም ቤተ መጻሕፍት አስገንብተው አስረከቡ

እንዲህ ነው ወገን፤ በአሜሪካን ሀገር የሚኖሩት አቶ አማረ ከፈለ በእቴጌ ጣይቱ ስም ቤተ መጻሕፍት አስገንብተው አስረከቡ፤

ግለሰቡ ነዋሪነታቸው አሜሪካን ሀገር ነው፡፡ አሜሪካን ቢኖሩም የትውልድ አካባቢያቸውን ያልተነጠሉ ሀገር ወዳድ ናቸው፡፡ ይሄን ሀገር ወዳድነታቸውን ያስመሰከሩበትን ትልቅ ስራም እውን አድርገዋል፡፡

አቶ አማረ ከፈለ ደብረ ታቦር ከተማ በታላቋ ንግሥት በእቴጌ ጣይቱ ስም ቤተ መጻሕፍትን አስገነቡ፡፡

ቤተ መጻሕፍት ውብና በነገስታት ፎቶ ግራፎች ያሸበረቀ ነው፡፡ የእቴጌ ጣይቱ የትውልድ ስፍራ በኾነችው ደብረ ታቦር ያስገነቡት ይህ ቤተ መጻሕፍት “እቴጌ ጣይቱ ብጡል ብርሃን ዘ ኢትዮጵያ ቤተ መጻሕፍት” የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል፡፡

 

አቶ አማረ ከህንጻ ግንባታው በተጨማሪ 415 የማጣቀሻ መጻሕፍት፣ አንድ ኮምፒውተር፣ አንድ ላፕ ቶፕ፣ 21 የነገሥታት ፎቶ ግራፎች፣ 15 ጠረጴዛና 30 ወንበሮችንም አብርክተዋል፡፡

እንዲህ ላሉ ኢትዮጵያውን በእውነትም ክብር ሊሰጥ ይገባል፡፡

Click to comment

More in ባህልና ታሪክ

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top