Connect with us

የሾርት ሚሞሪ ነገር

የሾርት ሚሞሪ ነገር
Photo: Social Media

ፓለቲካ

የሾርት ሚሞሪ ነገር

ይኸ ሰው ሾርት ሚሞሪ የታደለ ነው። ዶ/ር ብርሃነ መስቀል አበበ ሰኚ በአሜሪካ አገር፣ በሎሳንጀለስ ከተማ የሚገኘው የኢትዮጵያ ቆንጽላ ጄኔራል በነበረበት ወቅት ስለለውጡ አንደኛ ዓመት የተሳካ ጉዞ ለአርትስ ቲቪ ሲያስረዳ ቃላት ጠፍተውት ነበር።

“በአንድ አመት ያሳካቸው ነገሮች ለኢትዮጵያ ትልቅና ታሪካዊ ብቻ ሳይሆን በምስራቅ አፍሪካ በአለም አቀፍ ደረጃ ሊከበር የሚችል የለውጥ ሞዴል ነው”

ዛሬስ? ዛሬ 180 ዲግሪ ተከርብቷል። ለምን ሲባል ከመንግስት ኃላፊነቱ ተባሯላ!! ነጋ ጠባ የዐብይን አስተዳደር መርገምና ማብጠልጠል የየእለት ስራው ሆኗል። የዘረኝነትና የጥላቻ መርዙን ሲያዝረከርክ ይውላል።

ሰውየው በአንድ ወቅት እንዲህ መቀደዱን እንኳን አለማስታወሱ ይገርማል።(ቪዲዮውን ያዳምጡት)

ዶ/ር ብርሃነ መስቀል አበበ ምን ብለው ነበር ?

Click to comment

More in ፓለቲካ

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top