Connect with us

ጠ/ሚ ዐብይ ከፓርላማ አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎች በነገው ዕለት ምላሽ ይሰጣሉ

ጠ/ሚ ዐብይ ከፓርላማ አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎች በነገው ዕለት ምላሽ ይሰጣሉ
Photo: Social media

ዜና

ጠ/ሚ ዐብይ ከፓርላማ አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎች በነገው ዕለት ምላሽ ይሰጣሉ

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ነገ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ ይሰጣሉ ተብሎ ይጠበቃል።

ምክር ቤቱ ነገ ሰኔ 1 ቀን 2012 ዓ.ም በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት በሚገኘው የመሰብሰቢያ አዳራሽ 5ኛ ልዩ ስብሰባውን ከ3:00 ሰዓት ጀምሮ ያካሂዳል።

የምክር ቤቱ አባላትም በዚህ ልዩ ስብሰባ ላይ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የተለያዩ ጥያቄዎችን የሚያቀርቡ ይሆናል።

ልዩ ስብሰባው በተለያዩ መገናኛ ብዙሃን ለህዝብ በቀጥታ ይሰራጫል።(ፋና)

Click to comment

More in ዜና

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top