Connect with us

ቴሌቪዥንን አበዝቶ መመልከት ልጆች ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ያሳድራል

ቴሌቪዥንን አበዝቶ መመልከት ልጆች ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ያሳድራል
Photo: Social media

ነፃ ሃሳብ

ቴሌቪዥንን አበዝቶ መመልከት ልጆች ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ያሳድራል

ቴሌቪዥንን አበዝቶ መመልከት ልጆች ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ያሳድራል
(ከሙሉጌታ ዜና የስነ-ልቦና ባለሙያ በድሬቲዩብ)

ሰላም ለሁላችሁም እያለኩኝ በዛሬው እለት የማካፍላችሁ ቴሌቪዥን ልጆች አዘውትረው በመመልከታቸው የሚያስከትለውን ስነ-ልቦናዊ እና አካለዊ ችገሮች ተረድተን ገደብ እንደናበጅ እና የልጆቻችንን ሁለንታናዊ ጤንነት እንድንጠብቅ የድርሻዬን ለመወጣት ነው፡፡ ያለውን ያከፈለ ንፉግ አይባለም እንደሚባለው፡፡

ለዚህ ጹሁፍ መነሻ የሆነኝ በአላማችንና በአገራችን በተከሰተው የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ምክንያት ብዙ ህጻናት በቤት ውስጥ እንዲቆዩ በመደረጉ ምክንያት ልጆች ጊዜያቸውን በቴለቪዠን መስኮት ስር ብዙ ሰአት እንዲያሳልፉ ማድረጉ በጥናት ባይደገፍም መገመት አያቅትም፡፡

ቴሌቪዥን አብዝቶ መመልከት በልጆች ላይ የሚያስከትለው ተጽእኖ በእኛ ሀገር ደረጃ እምብዛም ያልተጠና በመሆኑ አለም አቀፍ ጥናቶችን ለማበራራት ሙከራ እናዳርጋለን ፡፡

ጥናቱን በአገራችን ለማካሄድ በጸሃፊውና ትዕግስት ግዛቸው በምትባል አጥኚ መከራዎች የተደረጉ ሲሆን ጥናቶቹ እንዳመላክቱት አብዛኘው ህጻናት ጊዜያቸውን ቴሌቪዠንን በማየት እንደሚያሳልፉ ፍንጭ ሰጥቷል፡፡ ጥናቱን ለማዳበር የሚፈልግ አጥኚ ጥናቶቹን ከጎግል ላይ በማውረድ እንደመነሻ ሊጠቅማባቸው ይችላል፡፡

ጥናቶቹም
1.Parental Concern Towards The Effect Of Inappropriate Television Content On Children And The Practice Of Parental Television
Mediation In Bole Sub City, Addis Ababa( Tigist Gizachew 2014)

2. The relationship between Kana TV Exposure and Academic Achievements of Secondary School Students in Kolfe Keranio Sub -city,
Addis Ababa (Mulugeta Zena 2018)
ቴሌቪዥንን አብዝቶ መመልከት በልጆችላይ የሚያስከትላቸው ተጽዕኖዎች ምንድን ናቸው ?
ይቀጥላል……….

Click to comment

More in ነፃ ሃሳብ

Trending

Advertisement News.et Ad
To Top