በአፍሪካ
በደቡብ አፍሪካ በመደበኛ ምርጫው እንዲካሄድ ተይዞለት የነበረው ቀን እ. አ. አ ከመጋቢት እስከ ግንቦት 2020።
በቱኒዝያ በመደበኛ ምርጫው እንዲካሄድ ተይዞለት የነበረው ቀን እ. አ. አ ከመጋቢት 28 እስከ 29 2020
በናይጄሪያ በመደበኛ ምርጫው እንዲካሄድ ተይዞለት የነበረው ቀን እ. አ. አ በመጋቢት 2020
በዚምባቡዌ በመደበኛ ምርጫው እንዲካሄድ ተይዞለት የነበረው ቀን እ. አ. አ በሚያዝያ 4 ቀን 2020
በጋምቢያ በመደበኛ ምርጫው እንዲካሄድ ተይዞለት የነበረው ቀን እ. አ. አ ሚያዝያ 16 ቀን 2020
በኢትዮጵያ በመደበኛ ምርጫው እንዲካሄድ ተይዞለት የነበረው ቀን እ. አ. አ ነሐሴ 29 ቀን 2020
በኬንያ በመደበኛ ምርጫው እንዲካሄድ ተይዞለት የነበረው ቀን እ. አ. አ ከሚያዝያ እስከ ሐምሌ 2020
በኡጋንዳ በመደበኛ ምርጫው እንዲካሄድ ተይዞለት የነበረው ቀን እ. አ. አ ከሚያዝያ እስከ መጋቢት 2020
አሜሪካ
በአሜሪካ በመደበኛ ምርጫው እንዲካሄድ ተይዞለት የነበረው ቀን እ. አ. አ ከመጋቢት እስከ ግንቦት 2020
በፎክላንድ ደሴት በመደበኛ ምርጫው እንዲካሄድ ተይዞለት የነበረው ቀን እ. አ. አ በመጋቢት 26
በኮሎምቢያ በመደበኛ ምርጫው እንዲካሄድ ተይዞለት የነበረው ቀን እ. አ. አ ለሚያዝያ 26
በፔሩ በመደበኛ ምርጫው እንዲካሄድ ተይዞለት የነበረው ቀን እ. አ. አ መጋቢት 29 ቀን 2020
በአርጀንቲና በመደበኛ ምርጫው እንዲካሄድ ተይዞለት የነበረው ቀን እ. አ. አ መጋቢት 29 ቀን 2020
በበካናዳ ቪክቶሪያ እና ሮዝላንድ በመደበኛ ምርጫው እንዲካሄድ ተይዞለት የነበረው ቀን እ. አ. አ ሚያዝያ 4 ቀን 2020፤ በካናዳ ካምሎፕስ ሚያዝያ 4 ቀን 2020 ፤ በካናዳ ላይቶን በሚያዝያ 25 ቀን 2020።
በብራዚል በመደበኛ ምርጫው እንዲካሄድ ተይዞለት የነበረው ቀን እ. አ. አ ሚያዝያ 26ቀን 2020።
በቺሊ በመደበኛ ምርጫው እንዲካሄድ ተይዞለት የነበረው ቀን እ. አ. አ ሚያዝያ 26ቀን 2020።
በቦሊቪያ በመደበኛ ምርጫው እንዲካሄድ ተይዞለት የነበረው ቀን እ. አ. አ ግንቦት 3 ቀን 2020
በኡራጓይ በመደበኛ ምርጫው እንዲካሄድ ተይዞለት የነበረው ቀን እ. አ. አ ግንቦት 10 ቀን 2020
በፓራጓይ በመደበኛ ምርጫው እንዲካሄድ ተይዞለት የነበረው ቀን እ. አ. አ ለሐምሌ 21 ቀን 2020 የተላለፈው ለ2021 ።
በሜክሲኮ በመደበኛ ምርጫው እንዲካሄድ ተይዞለት የነበረው ቀን እ. አ. አ ለሰኔ 7 ቀን 2020።
በዲሞኒቺያ ሪፐብሊክ በመደበኛ ምርጫው እንዲካሄድ ተይዞለት የነበረው ቀን እ. አ. አ ለግንቦት 17 ቀን 2020።
እስያ
በህንድ በመደበኛ ምርጫው እንዲካሄድ ተይዞለት የነበረው ቀን እ. አ. አ ለመጋቢት 26 ቀን 2020።
በፓኪስታን በመደበኛ ምርጫው እንዲካሄድ ተይዞለት የነበረው ቀን እ. አ. አ መጋቢት 2020።
በማልዲቭስ በመደበኛ ምርጫው እንዲካሄድ ተይዞለት የነበረው ቀን እ. አ. አ ለሚያዝያ 4 ቀን 2020
በኪርጂስታን በመደበኛ ምርጫው እንዲካሄድ ተይዞለት የነበረው ቀን እ. አ. አ ሚያዝያ 12 ቀን 2020።
በሲሪያ በመደበኛ ምርጫው እንዲካሄድ ተይዞለት የነበረው ቀን እ. አ. አ ሚያዝያ 13 ቀን 2020።
በኢራን በመደበኛ ምርጫው እንዲካሄድ ተይዞለት የነበረው ቀን እ. አ. አ ሚያዝያ 20ቀን 2020 የተላለፈው ለመስከረም 11 ቀን 2020።
በሲሪ ላንካ በመደበኛ ምርጫው እንዲካሄድ ተይዞለት የነበረው ቀን እ. አ. አ ለሚያዝያ 25 ቀን 2020 የተላለፈው ለሰኔ 20ቀን 2020።
በኢንዶኔዥያ በመደበኛ ምርጫው እንዲካሄድ ተይዞለት የነበረው ቀን እ. አ. አ ለመስከረም 23 ቀን 2020 ታኅሣሥ 9 ቀን 2020።
አውሮፓ
በኦስትርያ በመደበኛ ምርጫው እንዲካሄድ ተይዞለት የነበረው ቀን እ. አ. አ ለመጋቢት 15 ቀን 2020።
በኮሶቮ በመደበኛ ምርጫው እንዲካሄድ ተይዞለት የነበረው ቀን እ. አ. አ መጋቢት 15 ቀን 2020።
በጂብሪላተር በመደበኛ ምርጫው እንዲካሄድ ተይዞለት የነበረው ቀን እ. አ. አ ለመጋቢት 19 ቀን 2020።
በፈረንሳይ በመደበኛ ምርጫው እንዲካሄድ ተይዞለት የነበረው ቀን እ. አ. አ ለመጋቢት 22 ቀን 2020 የተላለፈው ለሰኔ 21 ቀን 2020።
በቼክ ሪፐብሊክ በመደበኛ ምርጫው እንዲካሄድ ተይዞለት የነበረው ቀን እ. አ. አ ከመጋቢት 27 እስከ 28 የተላለፈው ከሚያዝያ 3 እስከ 4 ቀን 2020።
በጀርመን ሂሰንና ሳክሶኒ በመደበኛ ምርጫው እንዲካሄድ ተይዞለት የነበረው ቀን እ. አ. አ ለሚያዝያ 2020።
በስፔይን ኡስካዲ እና ጃሊሺያ በመደበኛ ምርጫው እንዲካሄድ ተይዞለት የነበረው ቀን እ. አ. አ ሚያዝያ 25 ቀን 2020።
በአርመኒያ በመደበኛ ምርጫው እንዲካሄድ ተይዞለት የነበረው ቀን እ. አ. አ ሚያዝያ 5 ቀን 2025።
በሞንቴኒግሮ በመደበኛ ምርጫው እንዲካሄድ ተይዞለት የነበረው ቀን እ. አ. አ ሚያዝያ 5 ቀን 2020።
በሰሜን መቄዶንያ በመደበኛ ምርጫው እንዲካሄድ ተይዞለት የነበረው ቀን እ. አ. አ ሚያዝያ 12 ቀን 2020።
በሩስያ በመደበኛ ምርጫው እንዲካሄድ ተይዞለት የነበረው ቀን እ. አ. አ ሚያዝያ 22 ቀን 2020 የተላለፈው ለሰኔ 23 ቀን 2020።
በኢስሊ ኦፍ ማን በመደበኛ ምርጫው እንዲካሄድ ተይዞለት የነበረው ቀን እ. አ. አ ለሚያዝያ 23 ቀን 2020።
በላቲቪያ በመደበኛ ምርጫው እንዲካሄድ ተይዞለት የነበረው ቀን እ. አ. አ ሚያዝያ 25 ቀን 2020 የተላለፈው ለመስከረም 5 ቀን 2020።
በሰርቢያ በመደበኛ ምርጫው እንዲካሄድ ተይዞለት የነበረው ቀን እ. አ. አ ለሚያዝያ 26 ቀን 2020።
በሳይፕረስ በመደበኛ ምርጫው እንዲካሄድ ተይዞለት የነበረው ቀን እ. አ. አ ለሚያዝያ 26 ቀን 2020 የተላለፈው ለጥቅምት 11 ቀን 2020።
በእንግሊዝ ለ118 የምክርቤት ምርጫ በመደበኛ ምርጫው እንዲካሄድ ተይዞለት የነበረው ቀን እ. አ. አ ለግንቦት 2020 የተላለፈው እስከ ግንቦት 2021።
በፈረንሳይ አማካሪ ምክርቤት ተወካይ በመደበኛ ምርጫው እንዲካሄድ ተይዞለት የነበረው ቀን እ. አ. አ ለግንቦት 16 እና 17 ቀን 2020።
በሲውዘርላንድ በመደበኛ ምርጫው እንዲካሄድ ተይዞለት የነበረው ቀን እ. አ. አ ከሚያዝያ እስከ ሰኔ 2020።
በጣሊያን በመደበኛ ምርጫው እንዲካሄድ ተይዞለት የነበረው ቀን እ. አ. አ ለመጋቢት 29 ቀን 2020
በሮማኒያ በመደበኛ ምርጫው እንዲካሄድ ተይዞለት የነበረው ቀን እ. አ. አ ለሰኔ 2020።
በፖላንድ በመደበኛ ምርጫው እንዲካሄድ ተይዞለት የነበረው ቀን እ. አ. አ ለግንቦት 10 ቀን 2020።
ስካንድነቪያ
በአወስትራሊያ በመደበኛ ምርጫው እንዲካሄድ ተይዞለት የነበረው ቀን እ. አ. አ ግንቦት 2 ቀን 2020 የተላለፈው ለግንቦት 30 ቀን 2020።
በሰሎሞን ደሴት በመደበኛ ምርጫው እንዲካሄድ ተይዞለት የነበረው ቀን እ. አ. አ ለሰኔ 2020።
በፓፓዋ ኒው ጊኒ በመደበኛ ምርጫው እንዲካሄድ ተይዞለት የነበረው ቀን እ. አ. አ ለሰኔ 2020።
በኪሪባቲ በመደበኛ ምርጫው እንዲካሄድ ተይዞለት የነበረው ቀን እ. አ. አ ለሚያዝያ 7 ቀን 2020 የተላለፈው ለሚያዝያ 14 ቀን 2020።
አዲስ ዘመን ግንቦት 3/2012